У нас вы можете посмотреть бесплатно Ethiopian Pizza የብረት ምጣድ ፒዛ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የፒዛ ሊጡን ለማዘጋጀት ግማሽ የሾርባ ማንኪያ እርሾእ ግማሽ ብርጭቆ ውሃ 6 የሾርባ ማንኪያ የፉርኖ ዱቄት (ሞላ አድርጋችሁ) 1 ቁንጥር ጨው 1 ቁንጥር ስኳር 1 ሾርባ ማንኪያ ዘይት የሊጡን ግብዓቶች ጨምራችሁ ከ5-7 ደቂቃ በደንብ እስኪለሰልስ ካቦካችሁት በኃላ ለ30 ደቂቃ እንዳይሰነጣጠቅ ዘይት ለውሶ ኩፍ ማስደረግ የፒዛ ስልሱን ለማዘጋጀት 2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት 5 ፍሬ በቀጭኑ የተከተፈ ነጭ ሽንኩርት 2 ፍሬ የተፈጨ ቲማቲም 3 የሾርባ ማንኪያ የቲማቲም ድልህ የማጣፈጫ ቅመሞች ለስልሱ በቡና ማንኪያ ልኬት ግማሽ የሮዝሜሪ ዱቄት ግማሽ የቀረፋ ዱቄት ግማሽ ጨው 1 ቁንጥር ደረቅ ጦስኝ የአትክል ግብዓቶች ዓይነት እና መጠን 1 ፍሬ በቀጭኑ የተከተፈ ካሮት 1 ፍሬ በቀጭኑ የተከተፈ ድንች 100 ግራም ጥቅል ጎመን 100 ግራም ብሮክሊ የአትክልት ግብዓቶቹን ለመጥበሰ 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት 5 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት 1 የባሮ ሽንኩርት 1 ራስ ቀይ ሽንኩርት የማጣፈጫ ቅመም በቡና ማንኪያ ልኬት 1/4 ጥቁር ቁንዶ በርበሬ ፣ ቀረፋ፣ ሮዝሜሪ እና ግማሽ ጨው