У нас вы можете посмотреть бесплатно የአርቲስቱን እናት የገጠማቸው ከባድ ሀዘን|የመጀመሪያ ልጃቸው በወንድሙ ሀዘን ምክንያት ራሱን አጠ*ፋ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ድርብርብ ሀዘን — በጋዜጠኛ ተመስገን ባዲሶ መኖሪያ ቤት ሌላ የሀዘን ደመና አጠላ የጋዜጠኛ ተመስገን ባዲሶን ድንገተኛ ህልፈት ተከትሎ በታላቅ ሀዘን ላይ የሚገኘው የባዲሶ ቤተሰብ፣ ትላንትና መጋቢት 9 ቀን ሌላ መሪር መርዶ አስተናግዷል። የታዋቂው ጋዜጠኛ ተመስገን ባዲሶ ታላቅ ወንድም ሙሉጌታ ባዲሶ ከቀኑ 7 ሰዓት ላይ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል። የተመስገን የረገበ አፈር ሳይደርቅ፣ እናት እማማ ባዩሽ ገና የልጃቸውን የለቅሶ ልብስ ሳይቀይሩ የደረሰባቸው ይህ ድርብርብ ሀዘን እጅግ ልብን ይሰብራል። ሞት አንዱን ሀዘን በሌላው እየተካ በቤተሰቡ ላይ ከባድ ፈተና ደቅኗል። ለእናታቸው ለእማማ ባዩሽ፣ ለቅርብ ጓደኞቻቸውና ለመላው የቤተሰብ አባላት መጽናናትን እንመኛለን። ፈጣሪ ለዚች እናት ብርታቱን ይስጥልን። #gizemedia1974 ጊዜ ሚዲያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተዳሰሱ ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ባሩ ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለኢትዮ አዲስ መረጃ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን እንድንዘግብልዎ የሚፈልጉት ማህበራዊ ጉዳዮች ካሉ በሀሳብ መስጫ ሳጥናችን ላይ አድራሻዎን ያስቀምጡልን!