У нас вы можете посмотреть бесплатно ራስን መንከባከብ ክርስቲያናዊ ነው? • What’s Christian about Self-Care? | Selah Focus или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ራስን መንከባከብ (self-care) የሚለው ቃል በዛሬው ዓለም ውስጥ ራሱን የቻለ ክስተት ሆኗል፡፡ ቢሊዮኖችን የሚያንቀሳቅሱ ድርጅቶች በራስ እንክብካቤ ስም ለሴቶች ተሃድሶ እና ፈውስን እንደሚሰጡ ቃል ይገባሉ፡፡ አንዲት ክርስቲያን ሴት ስለ ራስ እንክብካቤ ጽንሰ-ሀሳብ እንዴት ማሰብ አለባት? የራስ እንክብካቤን ርዕስ እና እኛ ክርስቲያን ሴቶች እንዴት ልንቀርበው እንደምንችል ዛሬ ይህንን ከጽዮን ጋር እናወራለን፡፡ አብራችሁን ቆዩ። The term self-care has become a phenomenon in today's world. Industries worth billions targeting usually women with the promise of restoration and healing. How is a Christian woman to view the concept of self-care? Catch this honest chat with Tsion as we uncover the topic of self-care and how us Christian women should approach it. -- ሴላ ፎከስ ትኩረትን የሚሹ፣ አነጋጋሪ ወይም በአሁኑ ጊዜ ለማህበረሰባችን ጠቃሚ የሆኑ ጉዳዮች ላይ በጥልቀት የሚሄድ ተከታታይ ዝግጅታችን ነው። እነዚህ ውይይቶች እንዲያንጿቹ እና አምላካችንን የበለጠ እንድታውቁ እንዲያነሳሷቹ ጸሎታችን ነው። ሴላ ኢትዮጵያውያን ሴቶችን ለውስብስብ እና ወንጌልን መሰረት ያደረጉ ውይይቶችን ለማድረግ እንዲችሉ የማብቃት ስራ ላይ የተሰማራ ሚኒስትሪ ነው። የዚህ ሚኒስትሪ አላማ እግዚአብሄር በሴቶች ላይ ያለውን አላማ እንዲሁም ለሴቶች ያለውን የማይተናነስ ፍቅር ለማንጸባረቅ ነው። Selah Focus is a series that goes deeper on issues that are sensitive, real, and relevant to our community today. We pray these conversations edify, inform, and inspire you to know Him more. Selah is a ministry dedicated to equipping Ethiopian women for thought-provoking, vulnerable conversations on the Gospel, the mission of the Church, and the life of a Christian. Don't forget to subscribe! / selahethiopia በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ያግኙን | Connect with us on our social media pages: / selahethiopiaorg https://t.me/selahethiopia / selahethiopia / selahethiopia