• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

የአምራች_ስነ_ልቦና (ክፍል ስምንት ) -ስማይል_ውሃ скачать в хорошем качестве

የአምራች_ስነ_ልቦና (ክፍል ስምንት ) -ስማይል_ውሃ 3 месяца назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የአምራች_ስነ_ልቦና (ክፍል ስምንት ) -ስማይል_ውሃ
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: የአምራች_ስነ_ልቦና (ክፍል ስምንት ) -ስማይል_ውሃ в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно የአምራች_ስነ_ልቦና (ክፍል ስምንት ) -ስማይል_ውሃ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон የአምራች_ስነ_ልቦና (ክፍል ስምንት ) -ስማይል_ውሃ в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



የአምራች_ስነ_ልቦና (ክፍል ስምንት ) -ስማይል_ውሃ

#የአምራች_ስነ_ልቦና (ክፍል ስምንት ) -#ስማይል_ውሃ ========////======= ስማይል ውሃ በሶማሌ ክልል ጂጅጋ ከተማ የታሸገ የመጠጥ ውሃን ለተጠቃሚዎች እያቀረበ የሚገኝ መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዝ ነው፡፡ ስማይል ውሃ በጅጅጋና አካባቢው ከፍተኛ የውሃ ፍላጎት መኖሩና በዘርፉ መሰማራት አዋጭና ተፈላጊ መሆኑን ጥናት በማድረግ ወደ ስራ መግባቱን የሚገልፀው የኢንተርፕራይዙ ስራ አስኪያጅ ወጣት አሊ መሃመድ ኢንተርፕራይዙ ወደ ምርት ከተገባ በኋላ ለምርቱ ሰፊ ተጠቃሚና ደንበኛ ማግኘቱን ተናግሯል፡፡ በ12 ሚሊዮን ብር መነሻ ካፒታልና በ10 የሰው ሃይል በ2012 ዓ.ም ስራ የጀመረው ስማይል ውሃ ባለ 20 ሊትር የታሸገ ውሃን በማቅረብ የምርቱን መጠን እያሳደገና የተጠቃሚውን ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ አሁን ላይ ካፒታሉን ወደ 20 ሚሊየን ብር ማሳደግ ችሏል፡፡ የሰራተኞቹንም ቁጥር 25 አድርሷል፡፡ ስማይል ውሃ በፌዴራልና በክልል ደረጃ ከምግብና መጠጥ ጋር በተያያዘ የሚሰጡ የምርት ጥራት ማረጋገጫ ፈቃድ መውሰዱን የሚገልፀው ወጣት አሊ የምርት ጥራቱን ለማስጠበቅ በዘርፉ ሙያተኛ የሆኑ ሰራተኞችንም ቀጥሮ እያሰራ እንደሚገኝ ተናግሯል፡፡ ኢንተርፕራይዙ ከመንግስት ያገኘውን የምክር አገልግሎትና ሌሎች ድጋፎችን ተግባራዊ በማድረጉ ውጤታማ እየሆነ መምጣቱን ወጣት አሊ ገልጿል፡፡     በቀጣይ ከ20 ሊትር በተጨማሪ የተለያየ መጠን ያላቸውን ውሃ በማሸግ ለተጠቃሚው ተደራሽ ለማድረግ አቅዶ እየሰራ በመሆኑ ለዚሁ የሚሆን የማስፋፊያ ቦታ ከከተማ አስተዳደሩ አግኝቶ ተጨማሪ ማሽኖችን ለማስገባት በሂደት ላይ ይገኛል፡፡ በማኑፋክቸሪንግ ዘርፉ ለመሰማራት አሁን ላይ ብዙ ምቹ ሁኔታዎች አሉ የሚለው ወጣት አሊ ወጣቱ ምቹ ሁኔታዎችን ተጠቅሞ ሰርቶ እራሱንና ሃገሩን መጥቀም የሚችልበትን ሁኔታ መፍጠር እንዳለበት ይመክራል፡፡ ‎#ኢትዮጵያ_ታምርት_እኛም_እንሸምት #የኢትዮጵያ_ኢንርፕራይዝ _ልማት ለተጨማሪ መረጃ ፡- #ድረ_ገጽ: https://www.manuf-sme.gov.et #ፌስቡክ፡   / ethiopianenterprisedevelopment   #ቴሌግራም፡ https://t.me/ethiopianenterprisedevel... #ዩትዩብ፡    / @ethiopiaenterprise   #ኢሜል: ethiopianenterprise@gmail.com

Comments
  • የ ቀን የአማርኛ ዜና መጋቢት  02-2018 ዓም - Abbay News - Ethiopia 2 часа назад
    የ ቀን የአማርኛ ዜና መጋቢት 02-2018 ዓም - Abbay News - Ethiopia
    Опубликовано: 2 часа назад
  • Lualawiሉዓላዊ/ኢትዮጵያ ያጣችው የባሕር በር በዚህ ትውልድ ይመለሳል-ጄ/ል ይመር መኮንን/ሑለቱ ጄነራሎች ስለ ቀይባሕር/ጄ ምግበ የሉዓላዊን መረጃ አረጋገጡ 3 часа назад
    Lualawiሉዓላዊ/ኢትዮጵያ ያጣችው የባሕር በር በዚህ ትውልድ ይመለሳል-ጄ/ል ይመር መኮንን/ሑለቱ ጄነራሎች ስለ ቀይባሕር/ጄ ምግበ የሉዓላዊን መረጃ አረጋገጡ
    Опубликовано: 3 часа назад
  • የአምራች ስነ_ልቦና (ክፍል አስራ  አራት) - #አዲሱ_ክንዴና_ጎደኞቻቸው_ህ/ሽ/_ማህበር 1 день назад
    የአምራች ስነ_ልቦና (ክፍል አስራ አራት) - #አዲሱ_ክንዴና_ጎደኞቻቸው_ህ/ሽ/_ማህበር
    Опубликовано: 1 день назад
  • ለፈሳሽ ሳሙና አሰራር እጅግ በጣም ወሳኝ የሆኑ ግበአቶች ፣  ( ይሄንን ሳያውቁ ምንም እይጀምሩ)!! Basic chemicals to make detergents. 10 месяцев назад
    ለፈሳሽ ሳሙና አሰራር እጅግ በጣም ወሳኝ የሆኑ ግበአቶች ፣ ( ይሄንን ሳያውቁ ምንም እይጀምሩ)!! Basic chemicals to make detergents.
    Опубликовано: 10 месяцев назад
  • የእንስሳት ገበያ ማዕከል 3 недели назад
    የእንስሳት ገበያ ማዕከል
    Опубликовано: 3 недели назад
  • የአምራች ስነ_ልቦና (ክፍል አምስት) - ኦሜጋ_ጋርመንት 4 месяца назад
    የአምራች ስነ_ልቦና (ክፍል አምስት) - ኦሜጋ_ጋርመንት
    Опубликовано: 4 месяца назад
  • ጊዜና ጉልበቶን ቆጥበው ፤ ስሞን በብዙ ምርቶች ላይ ይፃፍ።/ Save time & energy while writing your name on many products 5 месяцев назад
    ጊዜና ጉልበቶን ቆጥበው ፤ ስሞን በብዙ ምርቶች ላይ ይፃፍ።/ Save time & energy while writing your name on many products
    Опубликовано: 5 месяцев назад
  • የደረቅ ሳሙና እና አጃክስ ሳሙና ማምረቻ  ማሽን  0926469997 1 год назад
    የደረቅ ሳሙና እና አጃክስ ሳሙና ማምረቻ ማሽን 0926469997
    Опубликовано: 1 год назад
  • Шейх на стороне США и Израиля? Заявление Усмана аль-Хамиса вызвало бурю 18 часов назад
    Шейх на стороне США и Израиля? Заявление Усмана аль-Хамиса вызвало бурю
    Опубликовано: 18 часов назад
  • ፋሽን ዲዛይን |አዲስ የስራ ዘርፍ |ቆይታ |ዲዛይነር እሸቱ ደጉ  #fashion #fashionshow #cool 1 год назад
    ፋሽን ዲዛይን |አዲስ የስራ ዘርፍ |ቆይታ |ዲዛይነር እሸቱ ደጉ #fashion #fashionshow #cool
    Опубликовано: 1 год назад
  • #ethiopia : ብርሀኑና ያልተሰካው የኢትዮጵያ መሪነታቸው… | “ስሰናበት በደስታም በስጋትም ነው!” |  @ShegerTimesMedia ​ 22 часа назад
    #ethiopia : ብርሀኑና ያልተሰካው የኢትዮጵያ መሪነታቸው… | “ስሰናበት በደስታም በስጋትም ነው!” | @ShegerTimesMedia ​
    Опубликовано: 22 часа назад
  • የአምራች ስነ_ልቦና (ክፍል አራት) - ጋዛ_ጌጣጌጥ 4 месяца назад
    የአምራች ስነ_ልቦና (ክፍል አራት) - ጋዛ_ጌጣጌጥ
    Опубликовано: 4 месяца назад
  • #የአምራች_ስነ_ልቦና (ክፍል አስር) - #ኤልና_ቴክስ የልብስ  ስፌት  እና  የጨርቃጨርቅ ፋብሪካ 3 месяца назад
    #የአምራች_ስነ_ልቦና (ክፍል አስር) - #ኤልና_ቴክስ የልብስ ስፌት እና የጨርቃጨርቅ ፋብሪካ
    Опубликовано: 3 месяца назад
  • ሰበር: የመምህር ዘላለም ወንደሰን የህይወት ታሪክ ተነበበ     አስክሬኑ ከአሜሪካ ሽኝት እየተደረገ ነው 20 часов назад
    ሰበር: የመምህር ዘላለም ወንደሰን የህይወት ታሪክ ተነበበ አስክሬኑ ከአሜሪካ ሽኝት እየተደረገ ነው
    Опубликовано: 20 часов назад
  • 2200 1 месяц назад
    2200
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • 👉 ቀላል የፈሳሽ ሳሙና አሰራር በ CMC -ክፍል አራት | Easy Liquid Soap Making Using CMC-part-4 4 месяца назад
    👉 ቀላል የፈሳሽ ሳሙና አሰራር በ CMC -ክፍል አራት | Easy Liquid Soap Making Using CMC-part-4
    Опубликовано: 4 месяца назад
  • 🔴 СРОЧНО США ГОТОВЯТ САМЫЙ МОЩНЫЙ УДАР ПО ИРАНУ #новости #одиндень 19 часов назад
    🔴 СРОЧНО США ГОТОВЯТ САМЫЙ МОЩНЫЙ УДАР ПО ИРАНУ #новости #одиндень
    Опубликовано: 19 часов назад
  • ሙያ ማየት መሰልጠን  ለምትፈልጉ ቪዲዮ ዉን እስከመጨረሻ እዩት ለበለጠ መረጃ በ0979959122 ይደዉሉ 7 месяцев назад
    ሙያ ማየት መሰልጠን ለምትፈልጉ ቪዲዮ ዉን እስከመጨረሻ እዩት ለበለጠ መረጃ በ0979959122 ይደዉሉ
    Опубликовано: 7 месяцев назад
  • 🔴 Dooni Gudditti Haleelamte? Hoogganaa Ol'aanaa Iran Filame 2 дня назад
    🔴 Dooni Gudditti Haleelamte? Hoogganaa Ol'aanaa Iran Filame
    Опубликовано: 2 дня назад
  • ኑ አብረን ላርጎ አብረን እንስራ 1 год назад
    ኑ አብረን ላርጎ አብረን እንስራ
    Опубликовано: 1 год назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5