У нас вы можете посмотреть бесплатно ብቻ ልቤን//Bicha Liben//Hanna Tekle 2020 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
"ብቻ ልቤን" ሀና ተክሌ ከ"ሃብተሰማይ" አልበም አንደበትም ይታክታል የሆድን ሁሉ ቢናገር ለመጣው ለሄደው ሁሉ የሚያልፍበትን ቢዘረዝር የሰሚም/የሰሚም ጆሮ ይዝላል ለጊዜው ለሰሞንም ቢያዝን ብቻ ልቤን ደግፈው አልፈዋለሁ ብርቱውን ቀን ብቻ ልቤን ደግፈው አልፈዋለሁ ክፉውን ቀን እጠራሀለሁ በስምህ ውስጥ ሰላም አለ እጠራሀለሁ በስምህ ውስጥ ብርታት አለ በስምህ ውስጥ እግዚአብሄር በስምህ ውስጥ እረፍት አለ በስምህ ውስጥ ፅናት አለ በስምህ ውስጥ ሰላም አለ በስምህ ውስጥ ከጸሃይ በታች መልስ ባጣሁለት ጉዳይ ቢያይልም ግርታዬ አይኔን ተክያለሁ ሰማይ ከያዘኝ ከከበበኝ በላይ አንተን አምንሀለሁ ብቻ ልቤን ደግፈው ብርቱውን ቀን አልፈዋለሁ ብቻ ልቤን ደግፈው ይህንን ቀን አልፈዋለሁ ልቤ ተጠብቆ በሚሆነው ነገር እታገስሀለሁ አለህ አንድ ነገር ብቻ ልቤን ጠብቀው አልፈዋለሁ ብርቱውን ቀን ብቻ ልቤን ደግፈው አልፈዋለሁ ክፉውን ቀን በስምህ ውስጥ ሰላም አለ በስምህ ውስጥ እረፍት አለ በስምህ ውስጥ ጽናት አለ በስምህ ውስጥ ብቻ ልቤን ደግፈው ብቻ ልቤን ደግፈው ልብ ብቻውን ሲቀር በሃሳብ ሲወረር በሁነኛ ነፋስ በማዕበል ሲሰወር ደጋፊ ከሌለው ማን ከማን ያስጥላል ልብ የወደቀ ቀን ለሞት እጅ ያሰጣል ልቤን የሚታደግ ብርቱ ግንብ አለቴ አጥር ሀይሌ ስምህ ነው የተስፋ ጽናቴ አንተ ነህ እግዚአብሄር ጽኑ መታመኛ አደራ የምለው አንተን ነው የልቤን መገኛ በስምህ ውስጥ ሰላም አለ በስምህ ውስጥ እረፍት አለ በስምህ ውስጥ በስምህ ውስጥ ሰላም አለ በስምህ ውስጥ እረፍት አለ በስምህ ውስጥ በስምህ ውስጥ ሰላም አለ በስምህ ውስጥ እረፍት አለ... እጠራሃለሁ በስምህ ውስጥ ሰላም አለ እጠራሃለሁ በስምህ ውስጥ ብርታት አለ በስምህ ውስጥ እግዚአብሄር በስምህ ውስጥ እረፍት አለ በስምህ ውስጥ ጽናት አለ በስምህ ውስጥ ብቻ ልቤን ደግፈው ብቻ ልቤን ጠብቀው... Song written By Hanna Tekle Music Composition-Mesfin Densa Recording-Fekadu Betela Mixing And Mastering-Nitsuh Yilma Uploaded on Nov 21/2019 Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos! Subscribe Now / @hannatekleofficial Copyright ©2019: #HannaTekleOfficial Note:unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited.