У нас вы можете посмотреть бесплатно GTA 5 ላይ ማለቂያ የሌለው የገንዘብ Glitch አገኘሁ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
🎁🎱Sub አርጉኝ በነጻ ነው!! 😶: //www.youtube.com/channel/UCyVa... (☞゚ヮ゚)☞: ይህ ቪድዮ የተሰራው ለኢትዮጵያ Gaming ማህበረሰብ ነው። ፈታ እንደሚያረጋችሁ ተስፍ አደርጋለሁ። Huge Love❤️ ^_^: Enjoy The Game Play Guys With Much Love❤️ For Ethiopian Gaming Community። 0:00 - Intro GTA 5 ላይ ከከፍታ በMotor ዘላቹህ መትረፍ ትችላልቹህ ማለቂያ የሌለው የገንዘብ ምንጭስ ማግኘት ይቻላል እነዚህ ዛሬ ሞክሬ ከማረጋግጣው Mythኦች መካከል ጥቂቶቹ ናቸው የባለፎውን ክፍል ወዳቹታል So ዛሬ በድጋሜ አዳዲስ የGta Mythኦችን ይዤላቹህ ተመልሻለሁ ማለት ነው Guys Let's Get It 0:18 - 1. Shooting Range Npc's የመጀመሪያው Myth የተኩስ መለማመጃ ያለው Ammu-nation ውስጥ ገብታቹህ የመከለል Mechanicsን በመጠቀም ውስጥ ያሉትን Npcዎች ወደ ፈለጋቹት አቅጣጫ ማንቀሳቀስ ትችላላቹ 01:48 - 2. Shocking Box 2፟ኛው Mythአችህ የሚለው Map ላይ እዚህ ቦታ ብትመጡ የሆነ Weird አሮጌ ቆጣሪ አለ እናም ከተጠጋችሁት ይነዝራቹሃል እናም Damage አለው 03:06 - 3. Bike Height Survival 3ተኛው Myth ከከፍታ በሞተር እየወደቃቹህ ሞተሩ ምድርን የሚነካበት ትክክለኛ ሰዓት ላይ ከሞተሩ ከወረዳቹህ በሚያስገርም ሁኔታ ምንም አይነት Damage ሳይደርስባቹህ ትተርፋላቹ 04:40 - 4. Infinite Money Glitch 4ኛው Myth የሚለው አንድ ሱቅ ዘረፉቹ ፖሊሶች ካመለጣቹ በኋላ ከሱቁ ማዶ እየተሻገራቹ ከተመላለሳቹ ሱቁ ያለማቋረጥ ማለቂያ የሌለው የገንዘብ Glitch እንዲኖራቹህ ያደርጋቹሃል 06:49 - 5. Invisible Wall Parking lot 5ኛው Myth የሚለው Map ላይ እዚህ ቦታ የሚገኝ የምድር ስር Parking ውስጥ አንዳንድ የማይታዩ እና እንዳ ባህሪይ ያላቸው ግድግዳዎች አሉ እናም እነዚህ ስውር ግድግዳዎች ውስጥ ከገባቹህ ከSniper ውጪ ምንም አይነት መሳሪያ መተኮስ አትችሉም እናም በተጨማሪ ከጠላት ምንም አይነት ጥቃት አይደርባቹም 08:50 - Outro So Guys Gameplayአችን ይሄንን ይመስል ነበር እና አንደዚህ አይነት Gameplayኦችን እና የተለየዩ Vido ስለቅ እንዳያመልጣቹህ Subscribe አድርጋቹህ ደውሏን ማብራት እንዳትረሱ በቃ ይሄው ነው ወንዝ ግቡ ---------------------------------------------------------------------------------------------------------- #gta5 #gta5myths #gta5online #gamer #games #gaming #ethiopiangamer @OB9G @Abyssiniagamer Back at it again in GTA 5, doing wild rainjumps!, Finding infinite money gliltches, and more stunts leading to funny glitches and unexpected moments. Expect chaotic GTA gameplay and explosions!