У нас вы можете посмотреть бесплатно ጾምን የሚያስፈቱ 12 ነገሮች - ኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም | ١٢ مفطراً من مفطرات الصيام или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ጾማችን ተቀባይነት እንዲኖረውና እንዳይበላሽ መጠንቀቅ ያለብን ዋና ዋና ጉዳዮች ምንድን ናቸው? በዚህ ቪዲዮ ኡስታዝ አህመድ ሸይኽ ኣደም ጾምን የሚያበላሹ 12 ነገሮችን በማስረጃ አስደግፈው ያብራሩልናል። ብዙዎቻችን ልንሳሳትባቸው የምንችላቸው እና ጥንቃቄ የሚሹ ነጥቦች ተዳስሰዋል። ጾም ከመግባቱ በፊት ለራስዎ ይወቁ፣ ለሌሎችም ያጋሩ። ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ለ1,000 ሰብስክራይበር የምናደርገውን ጉዞ ይደግፉ። ما هي مفسدات الصيام التي يجب على المسلم الحذر منها؟ في هذا الدرس القيم، يشرح الأستاذ أحمد شيخ آدم ١٢ أمراً من مفطرات الصيام المعاصرة والقديمة بناءً على الأدلة الشرعية. تعرف على أحكام صيامك ليكون صحيحاً ومقبولاً بإذن الله. شارك الفيديو لتعم الفائدة. በቪዲዮው ውስጥ የሚዳሰሱት፦ ግንኙነት በቀን መፈፀም የህክምና ምግብን የሚተኩ ነገራቶች መውሰድ ። ሌሎች ጾምን የሚያበላሹና የማይበክሉ ጉዳዮች። #Ramadan2026 #Mufatirat #UstazAhmedSheikhAdam #የጾም_ህግጋት #ጾምን_የሚያስፈቱ_ነገሮች #ኡስታዝ_አህመድ_ሸይኽ_ኣደም #ኢስላማዊ_ፈታዋ #مبطلات_الصيام #إثيوبيا