• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

የስጦታ የአእምሮ ጤና ማዕከል መስራች እና ዳይሬክተር | ዶ/ር ዮናስ ባህረጥበብ S1 EP16 скачать в хорошем качестве

የስጦታ የአእምሮ ጤና ማዕከል መስራች እና ዳይሬክተር | ዶ/ር ዮናስ ባህረጥበብ S1 EP16 4 месяца назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የስጦታ የአእምሮ ጤና ማዕከል መስራች እና ዳይሬክተር | ዶ/ር ዮናስ ባህረጥበብ S1 EP16
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: የስጦታ የአእምሮ ጤና ማዕከል መስራች እና ዳይሬክተር | ዶ/ር ዮናስ ባህረጥበብ S1 EP16 в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно የስጦታ የአእምሮ ጤና ማዕከል መስራች እና ዳይሬክተር | ዶ/ር ዮናስ ባህረጥበብ S1 EP16 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон የስጦታ የአእምሮ ጤና ማዕከል መስራች እና ዳይሬክተር | ዶ/ር ዮናስ ባህረጥበብ S1 EP16 в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



የስጦታ የአእምሮ ጤና ማዕከል መስራች እና ዳይሬክተር | ዶ/ር ዮናስ ባህረጥበብ S1 EP16

የዚህ ሳምንት እንግዳችን በኢትዮጵያ ህጻናት እና ወጣቶች የአእምሮ ጤና ላይ ፈር ቀዳጅ በመሆን በርካታ አስተዋጾ ያበረከቱ የስነ-አእምሮ ሃኪም እንዲሁም የስጦታ የአእምሮ ጤና ማእከል መስራች እና ዳይሬክተር ከሆኑት ዶ/ር ዮናስ ባህረጥበብ ጋር ያደረግነዉ ቆይተ እነሆ። የህክምና ትምህርታቸዉን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከዚያም በህጻናት እና ወጣቶች የአእምሮ ጤና ስፔሻላይዝድ ፌሎሺፕ በቶሮንቶ ዩኒቨርሲቲ ክሊኒካል የተማሩት ዶ/ር ዮናስ ፣ በሙያቸው አለም አቀፋዊ የአዕምሮ ህክምና ልምምዶችን ከኢትዮጵያ አውድ በማዋሀድ ትልቅ አሻራ አሳድረዋል። ላለፉት 14 አመታትም የስጦታ የአእምሮ ጤና ማእከልን በመመስረት እና በመምራት ፣ በሺዎች ለሚቆጠሩ ህጻናት እና ታዳጊዎች የአእምሮ ህክምና አገልግሎት በመስጠት ከፍተኛ ተጽዕኖ ፈጥረዋል። በተጨማሪም የኢትዮጵያን ባህላዊ እና መንፈሳዊ የአእምሮ ጤና ፈውስ ልምምዶችን ከዘመናዊ የአዕምሮ ህክምና ጋር በማዋሃድ ፣ ድጋፍ በመስጠት ፣ እና በምርምር ስራዎች ላይ ተሰማርተዋል። በአሁኑ ወቅት ዶ/ር ዮናስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕክምና ትምህርት ቤት የሳይካትሪ ተባባሪ ፕሮፌሰርነት ፣ የወደፊት የስነ-አእምሮ ሐኪሞችን በማስተማር ብሩህ እና ብቁ የሆኑ የአዕምሮ ጤና ባለሙያዎች ለመቅረጽ ያለመታከት ይሰራሉ። ከዚህም በተጨማሪ ዶ/ር ዮናስ በህጻናት የአእምሮ ጤና እና ህክምና አሰጣጥ ላይ በመላ ሀገሪቱ ፖሊሲ በመቅረጽ እና በተግባራዊነት ረገድ በርካታ አስተዋጾ አበርክተዋል። በዚህ ክፍል፣ የዶ/ር ዮናስን ልጅነት እና አስተዳደግ ፣ ወደ ሳይካትሪ ያደረጉትን ጉዞ እና የአዕምሮ ጤና እንክብካቤ ፍልስፍናቸዉን፣ ስለ ህጻናት እና ወጣቶች የአእምሮ ጤና እና ህክምና የመሳሰሉትን አንኳር ጉዳዮችን እንዳስሳለን። … This week’s guest is Dr. Yonas Baheritibeb, a pioneering child and adolescent psychiatrist in Ethiopia, known for his extensive contributions to mental health care and as the founder and director of the Sitota Center for Mental Health Care. With his medical education at Addis Ababa University and specialization in child and adolescent psychiatry through a clinical fellowship at the University of Toronto. His career has bridged international psychiatric practices with the realities of Ethiopia, creating a significant and lasting impact. Over the past 14 years, through founding and leading the Sitota Center, he has provided mental health services to thousands of children and adolescents, transforming lives in the process. In addition, he has dedicated his work to integrating Ethiopia’s traditional and spiritual healing practices with modern psychiatric care, offering support, and conducting research in this critical area. Currently working as an Associate Professor of Psychiatry at Addis Ababa University's School of Medicine, Dr. Yonas actively mentors future generations of psychiatrists, comitted to nurturing compassionate, skilled mental health professionals is unwavering. Beyond academia, he actively contributes to national policy and practical strategies for improving child and adolescent mental health care throughout Ethiopia. In this episode, we explore Dr. Yonas’s childhood and formative years, his journey into psychiatry, and his philosophy of mental health care—one that emphasizes empathy, community, and holistic healing. We also discuss key issues in child and adolescent mental health and care in Ethiopia. … Sitota Center For Mental Health Care Location: 'Sost Kuter Mazoreya' Total behind 'Bekele Eshete Building' Addis Ababa, Ethiopia Number: +251113692818 +251113692774 [email protected] https://sitotapsy.com/ “ዓይኔን ተመልከተኝ” በዶ/ር ዮናስ ባህረቲበብ ስለ ኦቲዝም የተዘጋጀ መጽሐፍ … ምዕራፎች 00:00 መግቢያ 1:13 የእንግዳ መግቢያ 3:40 እንድትሰራ የሚያንሳሳህና የሚያበረታህ ምንድነው? 9:55 በኢትዮጵያ ውስጥ የአእምሮ ሀኪም ስፔሺያሊስት መሆን 16:00 ልጅነት እና አስተዳደግ 29:52 Internship 34:50 ለምን የህክምና ሙያ 36:30 ፍቅር ፣ ትዳር ፣ ልጆች 41:15 የልጆች ሳይካትሪ 44:55 በልጆች ላይ የሚታዩ የአእምሮ ህመሞች 51:00 ADHD (መቅበጥበጥ) እና ህክምናው 59:50 ኦቲዝም ፣ ዳዎን ሲንዶሮም (Autism - Down syndrome) 1:07:30 አመጋገብ እና መድሀኒት 1:10:55 የአእምሮ ጤና ማዐከሎች እና ፋይዳቸዉ 1:15:35 “ዓይኔን ተመልከተኝ” በዶ/ር ዮናስ ባህረጥበብ 1:20:10 BPD - ባይ ፖላር ዲስኦርደር 1:23:25 በቤትና በትምህርት ቤት የሚደርሱ ጥቃቶች 1:29:30 Bullying 1:32:20 የአእምሮ ቁስለት (Trauma) ፣ ሀዘን በ ህጻናት 1:37:40 ልጆችን እንዴት አናሳድግ? 1:45:55 ሱስ እና የወላጆች ሚና 1:55:39 መንፈሳዊ/ሃይማኖታዊ ልምምዶችና የአእምሮ ህመም 2:05:25 የአእምሮ ህክምና አይነቶችና መንገዶች 2:12:30 ሀገራዊ ፖሊስን በማውጣትና በማስፈጸም 2:17:55 አዲስ የቴራፒ ሞገድ ፣ ማዕከሎች ፣ ወዘተ 2:23:20 የስጦታ ማዕከል የወደፊት ህልም 2:25:45 ስለልጆችና ታዳጊዎች የተላለፈ መልዕክት: ለወላጆች, አስተማሪዎች, ወዘተ 2:30:40 የአእምሮ ህክምና: ባዮሎጂያዊ ወይም ስነ-ልቦናዊ 2:37:30 መዝጊያ መልዕክት … ማይንድሴት ፖድካስት:- በዶክተር ምህረተ ደበበ አቅራቢነት ፣ ጠቃሚና አስተማሪ በሆኑ ርዕሰ ጉዳዮችን ከአንጋፋ ባለሙያዎች ፣ የሃሳብ መሪዎች እና የየተለየ ኢንዱስትሪ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ጋር ጥልቅ ውይይቶችን ያቀርብልዎታል። Mindset Podcast, hosted by Mehret Debebe, brings you in-depth conversations with renowned experts, thought leaders, and industry professionals touching on important topics.

Comments
  • ‘የበሽታዎች ሁሉ ንጉስ’ ሊፈውስ ይችላል? | ዶክተር ግሩም ላቀው S1 EP1 10 месяцев назад
    ‘የበሽታዎች ሁሉ ንጉስ’ ሊፈውስ ይችላል? | ዶክተር ግሩም ላቀው S1 EP1
    Опубликовано: 10 месяцев назад
  • በስመ ጥሩው የካሮሊንስካ ኢንስቲትዩት የልብ ሕክምና ስፔሺያሊስት፣ ተመራማሪና ምሁር | ዶ/ር ልየው አወቀ ደስታ S1 EP17 4 месяца назад
    በስመ ጥሩው የካሮሊንስካ ኢንስቲትዩት የልብ ሕክምና ስፔሺያሊስት፣ ተመራማሪና ምሁር | ዶ/ር ልየው አወቀ ደስታ S1 EP17
    Опубликовано: 4 месяца назад
  • The Power of Attitude on the Mind & Beyond - one - Dr Mehret Debebe 2 года назад
    The Power of Attitude on the Mind & Beyond - one - Dr Mehret Debebe
    Опубликовано: 2 года назад
  • የ ሼፍ ቴዎድሮስ ፍስሃ አስደማሚ ሕይወትና የምግብ ልዩ ሙያዊ ምልከታ | S1 EP20 2 месяца назад
    የ ሼፍ ቴዎድሮስ ፍስሃ አስደማሚ ሕይወትና የምግብ ልዩ ሙያዊ ምልከታ | S1 EP20
    Опубликовано: 2 месяца назад
  • እኔም ሀይሌ ነኝ | ከአቶ መልካሙ መኮንን ጋር |  Fidel podcast by alex #alemyehu #hospitality 12 дней назад
    እኔም ሀይሌ ነኝ | ከአቶ መልካሙ መኮንን ጋር | Fidel podcast by alex #alemyehu #hospitality
    Опубликовано: 12 дней назад
  • ፕሮፌሰር ሰለሞን ተፈራ - ክፍል 1 - የአእምሮ ሃኪም ፣ የሱስና ተዛማጅ ህመሞች ስፔሺያሊስት | S1 EP18 3 месяца назад
    ፕሮፌሰር ሰለሞን ተፈራ - ክፍል 1 - የአእምሮ ሃኪም ፣ የሱስና ተዛማጅ ህመሞች ስፔሺያሊስት | S1 EP18
    Опубликовано: 3 месяца назад
  • የሀሳብ ሙግትና ጠመዝማዛ ሕይወት ጉዞ | ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ S1 EP11 #profbirhanunega #drmehretdebebe #mindsetshift #idea 6 месяцев назад
    የሀሳብ ሙግትና ጠመዝማዛ ሕይወት ጉዞ | ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ S1 EP11 #profbirhanunega #drmehretdebebe #mindsetshift #idea
    Опубликовано: 6 месяцев назад
  • የሁሉም ነገር መጀመሪያ ሃሳብ ነው - Dr  Mehret Debebe - S12 E131 6 месяцев назад
    የሁሉም ነገር መጀመሪያ ሃሳብ ነው - Dr Mehret Debebe - S12 E131
    Опубликовано: 6 месяцев назад
  • የታዋቂዉ ሙዚቀኛ፣ አርቲስት እና የኪነ-ጥበብ ባለሙያ | ሎሬት ስለሺ ደምሴ / ጋሽ አበራ ሞላ S1 EP9 7 месяцев назад
    የታዋቂዉ ሙዚቀኛ፣ አርቲስት እና የኪነ-ጥበብ ባለሙያ | ሎሬት ስለሺ ደምሴ / ጋሽ አበራ ሞላ S1 EP9
    Опубликовано: 7 месяцев назад
  • ከ ዶክተር ግርማ  መኮንን ጋር የ 12 ሰአት ሙሉ አንደበት ወግ:: Neurosurgeon Dr. Girma 7 месяцев назад
    ከ ዶክተር ግርማ መኮንን ጋር የ 12 ሰአት ሙሉ አንደበት ወግ:: Neurosurgeon Dr. Girma
    Опубликовано: 7 месяцев назад
  • ለኢትዮጵያ ታላቅ ብስራት! ለኢሳያስ መረዶ ተነገረ! አሰብ በማስረጃ ተረጋገጠ! ኢትዮጵያና ኤርትራ ሊደራደሩ!| ገበያ ፖድካስት | Ethiopia | Assab 6 часов назад
    ለኢትዮጵያ ታላቅ ብስራት! ለኢሳያስ መረዶ ተነገረ! አሰብ በማስረጃ ተረጋገጠ! ኢትዮጵያና ኤርትራ ሊደራደሩ!| ገበያ ፖድካስት | Ethiopia | Assab
    Опубликовано: 6 часов назад
  • የአንጎልና ህብለሰረሰር  ቀዳጅ ሐኪም (Neurosurgeon) | ዶክተር ግርማ መኮንን S1 EP7 Part 1 7 месяцев назад
    የአንጎልና ህብለሰረሰር ቀዳጅ ሐኪም (Neurosurgeon) | ዶክተር ግርማ መኮንን S1 EP7 Part 1
    Опубликовано: 7 месяцев назад
  • መንፈሳዊ በረከት | ዶ/ር ምህረት ደበበ |Dr Mehret Debebe 1 год назад
    መንፈሳዊ በረከት | ዶ/ር ምህረት ደበበ |Dr Mehret Debebe
    Опубликовано: 1 год назад
  • ካይሮፕራክተርና የሁለንተናዊ ጤና አማካሪ | ዶክተር ሰላም አክሊሉ S1 EP8 7 месяцев назад
    ካይሮፕራክተርና የሁለንተናዊ ጤና አማካሪ | ዶክተር ሰላም አክሊሉ S1 EP8
    Опубликовано: 7 месяцев назад
  • ከአሸናፊ ጋር የነበረን የአንደበት ወግ:: 1 год назад
    ከአሸናፊ ጋር የነበረን የአንደበት ወግ::
    Опубликовано: 1 год назад
  • 5 месяцев назад
    "ጥቃትን ማጥቃት፣ ተጠቂን ማንሳት ሕይወቴ ነው" - JUDGE MARIA MUNIR | S1 EP15
    Опубликовано: 5 месяцев назад
  • የቀን ስራ ከመስራት መሪዎችን እስከማፍራት | @DawitDreams | Ethiopia | Sileshi Sals 1 год назад
    የቀን ስራ ከመስራት መሪዎችን እስከማፍራት | @DawitDreams | Ethiopia | Sileshi Sals
    Опубликовано: 1 год назад
  • “ሃይማኖትና ሳይንስ አይጋጩብኝም!” ቆይታ ከዶክተር ዓለማየሁ ዋሴ ጋር ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #books 5 месяцев назад
    “ሃይማኖትና ሳይንስ አይጋጩብኝም!” ቆይታ ከዶክተር ዓለማየሁ ዋሴ ጋር ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #books
    Опубликовано: 5 месяцев назад
  • ስመ ጥሩ የአእምሮና የነርቭ ህክምና ሀኪም ተመራማሪ እና መምህር - ፕሮፌሰር ዮናስ እንዳለ ገዳ | S2 EP1 2 недели назад
    ስመ ጥሩ የአእምሮና የነርቭ ህክምና ሀኪም ተመራማሪ እና መምህር - ፕሮፌሰር ዮናስ እንዳለ ገዳ | S2 EP1
    Опубликовано: 2 недели назад
  • የሥራ ፈጠራና የፈጠራ ሥራ | ዶ/ር ምህረት ደበበ 13 дней назад
    የሥራ ፈጠራና የፈጠራ ሥራ | ዶ/ር ምህረት ደበበ
    Опубликовано: 13 дней назад

Контактный email для правообладателей: [email protected] © 2017 - 2025

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5