У нас вы можете посмотреть бесплатно "ጥቃትን ማጥቃት፣ ተጠቂን ማንሳት ሕይወቴ ነው" - JUDGE MARIA MUNIR | S1 EP15 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዚህ ሳምንት ለረጅም አመታት በዳኝነትና የሕግ ባለሙያነት ካገለግሉ በኋላ፣ ላለፉት 20 ዓመታት አካባቢ ከፆታዊ ጥቃቶች ለተረፉ ሴቶችና ህጻናት በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉን አስተማማኝ የሴቶች ማረፊያ (safe house) እና የልማት ማህበር ዳይሬክተርና ባለ ራዕይ ከሆኑት ወ/ሮ ማሪያ ሙኒር ጋር ያደረግነዉ ቆይታ እነሆ። በሕግ ዳኝነት እና በህዝባዊ አገልግሎት ላይ የተሰማሩት ወ/ሮ ማርያ ፣ በሴቶችን ላይ የሚደርሱ ጥቃቶች እና ህጋዊ ክፍተቶች በማየት ከባልደረቦቻቸዉ ጋር በመሆን የኢትዮጵያ የህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበርን (EWLA) አቋቋሙ። በዚህም ማህበር ብሄራዊ ውይይቶችን እና ህጎችን መቅረፅ ታላቅ አስተዋሰፆ አድርገዋል። በስራቸዎም ለተጠቁ ሴቶች እና ህፃናት ደህንነቱ የተጠበቀ እና የተከበረ ቦታ እንደሚያስፈልጋቸው በ2005 ዓ.ም የሴቶች ማረፊያና ልማት ማህበር (AWSAD) በመመስረት፤ በአዲስ አበባ ለተጠቁ ሴቶች፣ ልጃገረዶች እና ህጻናት የመጀመሪያውን አስተማማኝ ማረፊያ እና ቤት ከፍተዋል። ዛሬ AWSAD በመላው ኢትዮጵያ በርካታ ማረፊያ ቤቶችን (Safe house) (በአዲስ አበባ፣ በአዳማ፣ በሃዋሳ እና በደሴ) - ከ5,000 በላይ ሴቶች እና ልጃገረዶች ድጋፍ በማድረግ ላይ ይሰራል። ከሀያ አመታት በላይ፣ ፆታዊ ጉዳት እና ጥቃት ለደረሰባቸዉ ሴቶች እንክብካቤ፣ ጥበቃ እና ፍትህ እንዲያገኙ ይሰራሉ። የሴቶች ማረፊያና ልማት ማህበር (AWSAD) የምክር፣ የህግ ድጋፍ እና የክህሎት ስልጠዎችን ይሰጣሉ። በስርዓተ-ፆታ ፍትህ፣ ፈውስ እና በሴቶች አመራር ዙሪያ የሚደረጉ ብሄራዊ ውይይቶችን በመቅረፅ ይሰራሉ። በዚህ ክፍል፣ የወ/ሮ ማሪያ ሙኒርን ልጅነት እና አስተዳደግ፣ ከህግ ዳኝነት ወደ አክቲቪዝም የሄዱበትን ጉዞ፣ የAWSAD አመሰራረት እና ስራዎች እንዲሁም በሴቶች እና ልጃገረዶች ላይ በሚደርሱ ጥቃቶች ዙሪያ ያሉ ባህላዊ እና ተቋማዊ ክፍተቶችን በጥልቀት እንቃኛለን። … This week, we sat with Ms. Maria Munir, a women’s rights advocate, activist, and visionary who founded Ethiopia’s first safe house for women and girls who have survived sexual violence. A lawyer and public servant, Ms. Maria, along with her colleagues, founded the Ethiopian Women Lawyers Association (EWLA) after seeing the violence against women and the legal loopholes that exist. Through her work, the association has made a significant contribution to national dialogue and legislation. In 2005, they recognized the need for a safe and dignified place for women and girls who have been victims of sexual violence, and established the Association for Women’s Shelter and Development (AWSAD); the first safe house for women, girls, and children in Addis Ababa. Today, AWSAD operates several safe houses across Ethiopia (in Addis Ababa, Adama, Hawassa, and Dessie) – supporting over 5,000 women and girls. For over twenty years, they have been working to provide care, protection, and justice to women who have experienced sexual violence and abuse. The Association for Women’s Shelter and Development (AWSAD) provides counselling, legal support, and skills training. They work to shape national conversations around gender justice, healing, and women’s leadership. In this episode, we delve into Ms. Maria Munir’s childhood and upbringing, her journey from law to activism, the founding and work of AWSAD, and the cultural and institutional gaps surrounding violence against women and girls. … Guest Contact Information Maria Munir Yusuf founder and directress of the Association for Women's Sanctuary and Development (AWSAD) Golagol Street the intro of Meklit Building in front of Arsema Church, Addis Ababa , Ethiopia Phone: +251116672290 www.awsadethiopia.org … ምዕራፎች 00:00 መግቢያ 1:00 የእንግዳ መግቢያ 3:22 የስኬት ታሪክ 8:50 ልጅነት እና አስተዳደግ 18:00 አብዮት 21:00 ትዳር እና ፍቅር 24:01 እናትነት እና ትምህርት 29:35 ልጆችን ማሳደግ እና የልጅ ልጆች 34:00 የስራ ልምድ እንደ ዳኛ 41:51 EWLA እና ስኬቶች 54:00 AWSAD እና ይሰራል 1:03:40 ፆታዊ ጥቃቶች 1:14:50 እምነት እና ፆታዊ ጥቃቶች 1:21:30 ልጆችን ማሳደግ - ወንዶች እና ሴቶች 1:30:10 የሚዲያ ሚና 1:33:50 የሕጉ ሚና 1:40:10 በሥራ ቦታ ያሉ ፆታዊ ጥቃቶች 1:46:50 በልጆች፣ በአረጋውያን እና በወንዶች ላይ የሚደረግ ጥቃት 1:52:00 በአካል ጉዳተኞች ላይ ጥቃት 1:55:30 በጦርነት ውስጥ መድፈር እና ጥቃት 2:03:50 ለጉዳዩ የገንዘብ ማሰባሰብ 2:08:05 ህልሞች እና ምኞቶች 2:11:00 የምክር ቃላት 2:19:10 የመዝጊያ አስተያየቶች … ማይንድሴት ፖድካስት:- በዶክተር ምህረተ ደበበ አቅራቢነት ፣ ጠቃሚና አስተማሪ በሆኑ ርዕሰ ጉዳዮችን ከአንጋፋ ባለሙያዎች ፣ የሃሳብ መሪዎች እና የየተለየ ኢንዱስትሪ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ጋር ጥልቅ ውይይቶችን ያቀርብልዎታል። Mindset Podcast, hosted by Mehret Debebe, brings you in-depth conversations with renowned experts, thought leaders, and industry professionals touching on important topics.