У нас вы можете посмотреть бесплатно PIANIIST AND COMPOSER | GIRMA YFRASHEWA S1 EP14 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዚህ ሳምንት፣ ረቂቅ በሆነው የአጨዋወት ስልታቸውና የአድማጮችን ልብ በጥልቀት በሚነኩ የሙዚቃ ሥራዎቻቸው የኢትዮጵያ ክላሲካል ሙዚቃን ለአለም አቀፍ መድረኮች ካስተዋወቁ ፣ ከታዋቂው ፒያኒስት፣ አቀናባሪ እና የሙዚቃ አስተማሪ ግርማ ይፍራሸዋ ጋር ያደረግነዉ ቆይታ እነሆ። በለጋ እድሜ ክራር በመጫወት ከሙዚቃ ጋር የተሳሰሩት አርቲስት ግርማ ፣ በቡልጋሪያ በሶፊያ ግዛት ኮንሰርቫቶሪ በክላሲካል ሙዚቃ ሰልጥነዋል። በስራዎቻቸዉ አህጉራትን እና ባህሎችን አቋርጦ በማለፍ የምዕራባውያን ክላሲካል ቴክኒኮችን ከኢትዮጵያ የሙዚቃ ትውፊቶች መንፈሳዊ ሀብት ጋር በማዋሀድ ልዩ፣ ስሜታዊ እና ጥልቅ ሰብዓዊነት ያላቸዉ ስራዎችን አበርክተዋል። ከአዲስ አበባ እስከ ለንደንና ኒውዮርክ ባሉ የዓለም ከተሞች አድማጮችን በማፍራት ፤ የሙዚቃ ድርሰቶቻቸው፣ በንግግሮቻቸው እና በዓለም አቀፍ ትብብሮቻቸው የኢትዮጵያን ክላሲካል ሙዚቃ አስጠርተዋል። በአሁኑ ወቅት ፒያኒስት ግርማ ፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአሸናፊ ከበደ የኪነ-ጥበብ ማዕከል የሙዚቃ ዳይሬክተር በመሆን በማገልገል ላይ ይገኛሉ። በዚህ ክፍል ስለ ፒያኒስት ግርማ ልጅነት እና አስተዳደጋቸዉ ፣ ከኢትዮጵያ ወደ ቡልጋሪያ ለሙዚቃ ትምህርት ከመሄድ እስከ ታላላቅ መድረኮች የተጉዋዙትን ጉዞ ፣ እንዲሁም ስለ ክላሲካል ሙዚቃ እና ባህላዊ ቅኝቶችን እንቃኛለን። As our season opener, we are honored to feature the famous pianist and composer Girma Yifrashewa — known for his delicate touch and powerful compositions that stir the soul. As a pioneering classical pianist and composer, he is redefining what Ethiopian Classical music can sound like on the global stage. With a love that started at a young age from playing the kirar to being trained at the Sofia State Conservatory in Bulgaria, Girma’s journey has spanned continents and cultures, blending Western classical technique with the spiritual depth of Ethiopian musical tradition. His unique sound — often described as meditative, emotional, and deeply human — has captivated audiences from Addis Ababa to London to New York. While firmly rooted in classical piano, Girma’s work reaches beyond performance. Through his compositions, lectures, and collaborations, he’s helped elevate Ethiopian classical music to new heights, inspiring a new generation of artists to embrace both heritage and innovation. Currently, Girma serves as the Musical Director of the Ashenafi Kebede Performing Arts Centre at Addis Ababa University, where he is committed to nurturing the next generation of Ethiopian musicians In this episode, we explore his early musical beginnings, the path that led him from Ethiopia to Eastern Europe and back again, the art of beautifully reflecting Ethiopian styles in classical music, and more. ----------------------------------- Contact Address Director of Ashenafi Kebede Performing Arts Center at the Yared School of Music, Addis Ababa University. Website: www.girmayifrashewa.com Articles: Capital Ethiopia - Girma Yifrashewa wins prestigious BraVo International Music Award NYT - Girma Yifrashewa, Pianist-Composer, at Issue Project Room The Guardian - Musical journey: lessons begin after piano finally arrives in Ethiopia Washington Post - Girma Yifrashewa's blend of European piano and ----------------------------------- ምዕራፎች 00:00 መግቢያ 01:37 የማስታወቂያ እረፍት:- ሠረገላ ገበያ 02:40 የእንግዳ መግቢያ 05:50 የሩሲያ ግራሚ 16:52 “ጨዋታ” 23:50 የሙዚቃ ባለሙያ ባልሆን 26:10 ከፒያኖ ጋር መቼና እንዴት 31:40 የሙዚቃ ዘዬ- ክላሲካል ሙዚቃ 36:00 የአሸናፊ ከበደ + ባለዋሽንቱ እረኛ 42:38 ያቺ ክራር - የመጀመሪያ የሙዚቃ መሳርያዬ 46:40 ውልደትና ዕድገት-ትዝታዎች 55:20 ያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤት 58:20 ውጪ ሀገር የመማር ዕድል - በቡልጋሪያ 1:05:00 ኑሮ በጣሊያን 1:11:20 የመጀመሪያ ኚያኖዬ ታሪክ 1:14:00 የማስታወቂያ እረፍት:- ሠረገላ ገበያ 1:20:00 ሴይንት ማቴው ቤተ ክርስቲያን ከዚያም ለንደን 1:28:00 ፍቅር እንዴት ጀመረ 1:30:00 “እልልታ” 1:40:20 “Moonlight Sonata” by Beethoven 1:46:10 የሰራሃቸው ሙዚቃዎችና አልበሞች 1:56:40 “ሰመመንን” - የአለም አቀፍ ስራዎችን 2:06:55 የአለም አቀፍ እውቅና (NYT Feature) 2:10:30 ሕይወት እንደ ሙዚቀኛ + Grand Piano 2:18:20 ሙዚቃ እና ተስፋ 2:27:20 መብራት ሲጠፋ የተቀዳ - "ተራራ" 2:29:20 ፊልም እና ትሩፋት 2:33:30 ምክር ለትንሹ እና ወጣቱ ግርማ 2:37:00 የማስታወቂያ እረፍት:- ሠረገላ ገበያ 2:43:30 የሉክ ሙዚቃ (Sheet Music) 2:48:50 “ጠንካራው መንፈሴ” 3:00:05 ምስጋና እና መልእክት … ማይንድሴት ፖድካስት:- በዶክተር ምህረተ ደበበ አቅራቢነት ፣ ጠቃሚና አስተማሪ በሆኑ ርዕሰ ጉዳዮችን ከአንጋፋ ባለሙያዎች ፣ የሃሳብ መሪዎች እና የየተለየ ኢንዱስትሪ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ጋር ጥልቅ ውይይቶችን ያቀርብልዎታል። Mindset Podcast, hosted by Mehret Debebe, brings you in-depth conversations with renowned experts, thought leaders, and industry professionals touching on important topics.