У нас вы можете посмотреть бесплатно GIRMA WOLDESEMAYAT - PAINTER, SCULPTOR, POTTER & STAINED CLASS ARTST S1 EP13 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በኢትዮጵያ የስነ-ጥብ እና አደ-ጥበብ ዘርፍ ዉስጥ ፈር ቀዳጅ ቀራፂ፣ መምህር ፣ ባለራዕይ እና የብዙ ሙያዎች ባለቤት ከሆኑት አርቲስት ግርማ ወልደ-ሰማያት ጋር ያደረግነዉ ቆየታ እነሆ። ከ40 ዓመታት በላይ በስዕል ፣ ቅርጻ ቅርጽ፣ ባለቀለም መስታወት፣ በሴራሚክስ እና በሞዴል ዲዛይን ስራዎች ላይ የተሰማሩት አርቲስት ግርማ፣ በመላው ኢትዮጵያ በብሔራዊ ሀውልቶች፣ አብያተ ክርስቲያናት፣ ሙዚየሞች እና የህዝብ ቦታዎች ላይ ስራዎቻቸዉ በሰፊዉ ይታወቃሉ። የስነ-ጥብ እና አደ-ጥበብ ትምህርታቸዉን መጀመሪያ በኢትዮጵያ በአለ ፈለገ ሰላም የጥበብ ትምህርት ቤት ከዚያም በሩሲያ 12 አመታትን ያሳለፋ ሲሆን ሁለት ማስተርስ ዲግሪዎችን አግኝቷል - አንደኛው ከታዋቂው ሱሪኮቭ ሞስኮ ስቴት የስነ ጥበባት አካዳሚ እና ሁለተኛዉን በሴራሚክስ እና በመስታወት እደ-ጥበብ ከስትሮጋኖቭ የዲዛይን እና አፕሊድ አርትስ አካዳሚ። ባለፋት አመታትም በቻይና በባህል አስተዳደር ተጨማሪ ስልጠናዎችን አጠናቋል። አርቲስት ግርማ ፣ በተለይ የተደራረቡ የመስታወት ቅርጻ ቅርጾች (layered glass technique) እና የተወደዱ ሀገራዊ የጥበብ ቅርሶችን በአዲስ ቴክኒኮችን በማደስ እና በማስዋብ ይታወቃሉ። በአሁኑ ሰአት በደብረዘይት ከተማ ባለዉ ስቱዲዮአቸዉ ከመስራት በተጨማሪ በአለ ፈለገ ሰላም የጥበብ ትምህርት ቤት አስተማሪ በመሆን የወደፊት የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎችን በመቅረፅ ላይ ይገኛሉ። በዚህ ክፍል የአርቲስት ግርማ ወልደ-ሰማያትን የህይወት ፍልስፍና፣ የትምህርት እና የጥበብ ሙያ ጉዞዋቸዉን ፤ በባህል፣ ሳይንስ እና ፈጠራ ላይ የተመሰረተ የስነ-ጥብ እና አደ-ጥበብ ስራዎችን እንዲሁም ኪነ-ጥበብ ለሀገራችን ያለዉን ፋይዳ በሰፊዉ እንቃኛለን። ----------------------------------- Our guest this week is one of Ethiopia’s most seasoned and multidimensional fine artists — Girma Wolde-Semayat. A pioneering sculptor, educator, and visionary, Girma’s contributions span over four decades across sculpture, stained glass, ceramics, and model design. His work can be seen in national monuments, churches, museums, and public spaces across Ethiopia. Trained first at the esteemed Ale Felege Selam School of Fine Arts in Ethiopia, Girma then spent 12 years in Russia, earning two Master’s degrees—one from the prestigious Surikov Moscow State Academy of Fine Arts, and another in ceramics and glass art from the Stroganov Academy of Design and Applied Arts. He also completed further training in cultural administration in China. Artist Girma is known for his layered glass technique and his reinterpretation of beloved national art pieces with new techniques. Currently, in addition to working in his studio in Debre Zeit, he is also a teacher at the Ale Fele Selam Art School, where he trains and shapes future artists. In this episode, we will explore artist Girma Wolde-Semaat’s philosophy on life and art, his journey in education and the fine arts, how his works are based on culture, science, and creativity, and the importance of art to our country. ----------------------------------- Want to contact Artist Girma Wolde-Semayat? Girma W/semayt Fine art works Sol prop. company Location:- Bishoftu City Kebele 08 in front of Hora Clinic Telephone- +251 912 178283 251 911 250328 (Associates’ Address) Email:- [email protected] ----------------------------------- ምዕራፎች 00:00 መግቢያ 01:00 ሲነ -ጥበብ እና እደ-ጥበብ 16:50 ልጅነት እና አስተዳደግ 21:00 የጥበብ ትምህርት ቤት እና 26:15 ከምረቃ በኋላ - ሥራ መጀመር 29:45 ስለ ምጣድ 38:05 ስለ ጀበና 59:00 ሩሲያ - ትምህርት ቤት 1:21:55 ስለ ቅርጻቅርጽ (Sculpture) 1:35:10 ከ ሲነ -ጥበብ ወደ እደጥበብ 1:41:00 የመስታወት ስራ 1:46:30 ፍቅር እና ልጆች 1:59:15 በኢትዮጵያ ውስጥ አርቲስት የመሆን ተግዳሮቶች 2:06:00 ሽመና በኢትዮጵያ 2:17:45 የስቱዲዮ ጉብኝት 2:29:20 የምስጋና መልእክት 2:31:00 በኢትዮጵያ ውስጥ አርቲስት የመሆን ተግዳሮቶች 2:58:00 ህልሞች - ተስፋዎች 3:04:45 ለወጣት አርቲስቶች ምክር 3:07:30 የመዝጊያ አስተያየት #drmehretdebebe #art #MINDSET