У нас вы можете посмотреть бесплатно የኬብል ኮፍያ አሰራር በቀላሉ {How to knit a Cable Hat} или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ሰላም እንዴት ከረማሁ? ዛሬ ደግሞ የኬብል ኮፍያ እንዴት እንደሚሰራ ነው የምንማማረው፤ 00:29 ይሄን ኮፍያ ለመስራት 3MM ክብ የሹራብ መስሪያ እና ኬብል መስሪያ ያስፈልገናል፤ እንዴት ኬብል ጥልፍ እንደሚሰራ ለማውቅ ከዚ በፊት የሰራሁት አለ እሱን መጀመሪያ ተመልከቱት እና ከዛ ይሄን መስራት አይከብዳችሁም • {የሹራብ አሰራር} የኬብል ጥልፍ አጠላለፍ how to knit cab... የምሰራው ኮፍያ የአዋቁ ነው የጭንቅላት ዙሪያው 56ሴሜ ነው 00:38 መጀመሪያ 109 ጥልፍ እንጥልፋለን 01:39 3ኒት 3ፐርል ጥልፍ እንጠልፋለን 05:00 ለ3ሴሜ ያህል እንሰራለን 05:12 ክ3ሚሜ የሹራብ መስሪያ ወደ 4ሚሜ እንቀይራለን 06:25 ኬብሉን ለመስራት 6 ኬብል ጥልፍ 3 ፐርል ጥልፍ እያረግን እንከፋፍለዋለን በያንዳንድ 5 ዙር ኬብል ጥልፍ እንጥልፋለን 14:23 እየደጋገምን ለ15ሴሜ እንሰራለን 14:53 አሁን አናት ላይ ማጥበብ እንጀምራለን አናት ላይ ለማጥበብ 18 ዙር እንጠልፋለን 15:18 ዙር1፣12ጥልፍ ፐርል ጥልፋችን ላይ እንቀንሳለን 16:47 ዙር 2፣3፣4፣5 መንም አንቀንስም 17:24 ዙር6፣ 12 ጥልፍ የኬብል ጥልፋችን ላይ እንቀንሳለን 19:02 ዙር7፣ 12 ጥልፍ የኬብል ጥልፋችን ላይ እንቀንሳለን 19:58 ዙር8፣9፣10 ምንም አንቀንስም 20:21 ዙር 11፣ 12 ፐርል ጥልፍ ላይ እንቀንሳለን 22:15 ዙር12፣ 12 ኬብል ጥልፍ ላይ እንቀንሳለን 22:45 ዙር13፣14 ምንም ጥልፍ አንቀንስም 22:56 ዙር 15፣ 12 ጥልፍ እንቀንሳለን 23:47 ዙር16፣ 12 ጥልፍ እንቀንሳለን 24:23 ዙር17፣ ምንም አንቀንስም 25:13 ዙር 18 የመጨረሻው ዙራችን 12ቱን ጥልፍ ወደመርፌ በማዘዋወር አጥብቀን በመቋጠር እንሰፋዋለን መልካም የሹራብ ስራ የሁንላችሁ ያልገባችሁ ነገር ካለ ኮመት ላይ ጻፉልኝ ❤️