У нас вы можете посмотреть бесплатно የፈረስ ጫማ ጥልፍ ኮፍያ ሹራብ አሰራር ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻው🦋 how to knit horseshoe cable HAT или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የኮፍያ አሰራር • የኬብል ኮፍያ አሰራር በቀላሉ {How to knit a Cable Hat} 01:00 ይሄን ኮፍያ ለመስራት የተጠቀምኩት 4ሚሊ ሜትር የሹራብ መስሪያ እና የኬብል መስሪያ ነው። የሰራሁበት ክር 80%የበግ ክር ሲሆን 20% አክረሊክ ነው። የሰራሁት መሞከሪያ 8ሴሜ ውይም 18 ጥልፍ ነው። የጭንቅላቴ ዙሪያ 56ሴሜ ነው። 56የጭንቅላት ዙር ÷8ሴሜ የመሞከሪያ ጥልፍ = 7ሴሜ 7ሴሜ ×18ጥልፍ=126 ጥልፍ አናታችንን ትንሺ ጥበቅ አርጎ እንዲይዝልን 126×0•85(85%)=107 አሁን 107 ጥልፍ እንጀምራለን 03:16 1ኒት 1ፐርል አሰራር 03:45 107 ጥልፍ የነበረውን 126 እናረግዋለን 19 ጥልፍ መሀል መሀል በመጨለር 06:24 5ኒት +4ፐርል +8ኒት+4ፐርል ይሄን መደጋገም 07:46 8ጥልፍ ላይ ነው የፈረስ ጫመውን የምንሰራው 2ጥልፍ ወደፈት በሹራብ መስሪያ ይዘን 2 እንጠልፋለን ከዛ 2ቱን ከኬብል መስሪያ ላይ ያለውን እጠልፋለሁ ፤2ጥልፍ ወደኋላ በሹራብ መስሪያ ይዘን 2 እንጠልፋለን ከዛ 2ቱን ከኬብል መስሪያ ላይ ያለውን እጠልፋለሁ። 4 ዙር ጥልፈን 5ተኛው ላይ ነው የፈረስ ጫማውን የምንጠልፈው 11:04 የጥልፍ አቆጣጠር 11:30 ድጋሚ የፈረስ ጫማ አሰራር 12:10 የአናታችን አቀናነስ 12:40 ዙር1= የአቀናነስ አይነት ጥልፋችን ላይ 12 እንቀንሳለን ዙር2= ምንም አንቀንሰም 14:30 ዙር3=ከፐርል ላይ አቀናነስ ዙር4= ምንም አንቀንስም 15:30 ዙር5= 12 እንቀንሳለን ዙር6= ምንም አንቀንስም 16:50 ዙር7=12 እንቀንሳለን ዙር9= ምንም አንቀንስም 17:40 ዙር10= 12 እንቀንሳለን ዙር11=ምንም አንቀንስም 19:40 ዙር12= 12 እንቀንሳለን ዙር13= ምንም አንቀንሰም ዙር14= 12 እንቀንሳለን 22:30 ዙር15= 12 እንቀንሳለን 25:50 2ት 2ት በመደረብ እንጥለፋለን መልካም የሹራብ ስራ