У нас вы можете посмотреть бесплатно የካንሰር ስፔሻሊስቱ የአቡነ ሐራ ገድል -መጋቢት или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የአቡነ ሐራ ድንግል ገድልና ውዳሴ - መጋቢት 11 | የቅዱሳን በረከት በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! እንኳን ለታላቁ አባት ለቅዱስ አቡነ ሐራ ድንግል ወርሃዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዛሬው መንፈሳዊ ዝግጅታችን የአባታችንን የቅዱስ አቡነ ሐራ ድንግልን ገድል (ምዕራፍ ፫) እና ደኅንነትን የምናገኝበትን፣ በረከትን የምናፍስበትን ጣፋጭ የውዳሴ ጸሎት አብረን እናደርሳለን። የቅዱሳን በረከት፣ ረድኤትና ምልጃ በሁላችን ላይ ይደር። በቪዲዮው ውስጥ የሚገኙ ይዘቶች፦ የአቡነ ሐራ ድንግል ገድል (ምዕራፍ 3) የአቡነ ሐራ ድንግል ውዳሴ የዕለቱ ቅዱሳን መታሰቢያ 🔔 ይህንን መንፈሳዊ ቪዲዮ ለሌሎች ኦርቶዶክሳውያን በማጋራት የቃለ እግዚአብሔር ተካፋይ እንዲሆኑ ያድርጉ። ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግም ቤተሰብ ይሁኑ። #አቡነሐራድንግል #ገድል #ውዳሴ #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #መጋቢት3 #በረከት #ጸሎት