У нас вы можете посмотреть бесплатно "ገድለ አቡነ ሀብተማርያም፡ ከገድላት አንደበት | The Miraculous Life of Abune Habtemariam | 21Tube" или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። በዚህ ቪዲዮ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከሚያበሩት ከዋክብት አንዱ የሆኑትን የጻድቁን የአቡነ ሀብተማርያም ገድል እና አስደናቂ ታሪክ "ከገድላት አንደበት" አቅርበንላችኋል። ጻድቁ በምን ዓይነት ተጋድሎ እንዳለፉና ለአማንያን ስላደረጉት ተአምራት በዝርዝር ተርከነዋል። In this video, we present the remarkable and miraculous life of Abune Habtemariam, one of the most revered saints of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. Sourced directly from "Gedlat," we explore his spiritual journey, devotion, and the miracles performed through his intercession. በዚህ ቪዲዮ የሚዳሰሱ ነጥቦች፦ የጻድቁ አቡነ ሀብተማርያም የልደትና የዕድገት ታሪክ ድንቅ ተጋድሎአቸውና የቅድስና ሕይወታቸው ከገድላት አንደበት የተገኙ ልዩ ምስክርነቶች ለተጨማሪ መንፈሳዊ ትምህርቶች፣ የቅዱሳን ታሪክ እና መዝሙራት ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ቪዲዮውን ለሌሎች በማጋራት የበረከቱ ተካፋይ ያድርጓቸው። #mahtebe media #yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር #ዝክር ሚዲያ #masresham #mahder Media #orthokal #ባሕራን ሚዲያ #ዮናስ ቲዩብ #AbuneHabtemariam #ገድለ_አቡነ_ሀብተማርያም #21Tube #EthiopianOrthodox #የቅዱሳን_ታሪክ #Tewahedo