У нас вы можете посмотреть бесплатно 🔴 "መልክአ መርቆሬዎስ - ለጭንቀትና ለችግር ፍቱን ጸሎት" или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
መልክአ መርቆሬዎስ - ለጭንቀትና ለችግር ፍቱን ጸሎት በሕይወት መንገድ ላይ ለሚገጥሙን ልዩ ልዩ ፈተናዎች፣ ጭንቀቶችና መከራዎች ድል አድራጊው ሰማዕት ቅዱስ መርቆሬዎስ (ፒሉፓዴር) አማላጅነቱ የላቀ ነው። በዚህ ቪዲዮ የቅዱስ መርቆሬዎስን ገድል፣ ተአምር እና የመልክአ መርቆሬዎስን ጸሎት በዜማ (ትረካ) በማቅረብ ከመንፈሳዊ በረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ በ21 Tube ጋብዘናችኋል። ይህ ጸሎትና ድርሳን በተለይ፦ በጭንቀትና በሐዘን ወቅት ላሉ በጠላት ፈተና ለተከበቡ በሥራና በሕይወት ስኬትን ለሚሹ ፍቱንና ታላቅ መጽናኛ ነው። ይህንን መንፈሳዊ ትረካ እና ስንክሳር አብራችሁን በመጸለይ፣ ለሌሎችም በማጋራት የበረከቱ ተካፋይ አድርጓቸው። ለተጨማሪ መንፈሳዊ ትምህርቶች ቻናላችንን ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። 🎧 Sound Effects Credit: Rake Swing Whoosh – Credit to original creator (No copyright infringement intended #mahtebeMedia #yekidusanZekere #ZekereMedia #masresham #mahderMedia #orthokal #bahiranMedia #Yonastube #መልክአ_መርቆሬዎስ #ኦርቶዶክስ #ጸሎት #ቅዱስ_መርቆሬዎስ #OrthodoxTewahedo #Faith #Prayer