• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

የጥንተ ስቅለት ምሥጢር፡ ጥቅምት 27 የመድኃኔዓለም ታሪክና ትርጉሙ| ኢየሱስ ክርስቶስ| Medihanealem скачать в хорошем качестве

የጥንተ ስቅለት ምሥጢር፡ ጥቅምት 27 የመድኃኔዓለም ታሪክና ትርጉሙ| ኢየሱስ ክርስቶስ| Medihanealem 2 недели назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የጥንተ ስቅለት ምሥጢር፡ ጥቅምት 27 የመድኃኔዓለም ታሪክና ትርጉሙ| ኢየሱስ ክርስቶስ| Medihanealem
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: የጥንተ ስቅለት ምሥጢር፡ ጥቅምት 27 የመድኃኔዓለም ታሪክና ትርጉሙ| ኢየሱስ ክርስቶስ| Medihanealem в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно የጥንተ ስቅለት ምሥጢር፡ ጥቅምት 27 የመድኃኔዓለም ታሪክና ትርጉሙ| ኢየሱስ ክርስቶስ| Medihanealem или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон የጥንተ ስቅለት ምሥጢር፡ ጥቅምት 27 የመድኃኔዓለም ታሪክና ትርጉሙ| ኢየሱስ ክርስቶስ| Medihanealem в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



የጥንተ ስቅለት ምሥጢር፡ ጥቅምት 27 የመድኃኔዓለም ታሪክና ትርጉሙ| ኢየሱስ ክርስቶስ| Medihanealem

#መድኃኔዓለም #ጥንተስቅለት #ኢየሱስክርስቶስ #መስቀል #Medihanealem በጥቅምት 27 የምናከብረው የመድኃኔዓለም በዓል፣ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ጥንተ ስቅለት ታሪክ በጥልቀት ይተርካል። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሰው ልጅ ከኃጢአት ቀንበር ነፃ የወጣበትን ታላቅ የፍቅርና የመስዋዕትነት ታሪክ በዝርዝር እንመለከታለን። ይህ ትረካ በጌቴሴማኒ የጀመረውን የመከራ ጉዞ፣ በሐሰተኛ ፍርድ ፊት የደረሰበትን ክስ፣ በጲላጦስ አደባባይ የሕዝብ ዕውር ውሳኔ፣ የጎልጎታን መንገድ፣ በመስቀል ላይ የፈሰሰውን ደም፣ እና የፍጥረትን ምላሽ በዝርዝር ያቀርባል። የመስቀሉ ዘላለማዊ መልእክት፡ የፍቅር ማዕረግ፣ የድል ክብር! ይህን ታላቅ የፍቅር እና የድል መልዕክት ከዓለም ጋር ለመካፈል፣ ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ! As the March 27 Crucifixion is celebrated during the Great Lent, we delve deep into God's immense love, the sacrifice of our Lord Jesus Christ, and the story of humanity's liberation from the bondage of sin. This narration meticulously covers the journey of suffering that began in Gethsemane, the false accusations before the fake judgment, the blind decision of the crowd in Pilate's courtyard, the Road to Golgotha, the blood shed on the cross, the silence of the Father, and creation's response. The eternal message of the Cross: the glory of love, the honor of victory! To share this great message of love and victory with the world, like, share, and subscribe! በታሪኩ ውስጥ የሚገኙ ጥቅሶችን ከዚህ ቀጥሎ ማግኘት ይቻላል። ማቴዎስ 26፡38: "ነፍሴ እስከ ሞት ድረስ እጅግ አዘነች፤ በዚህ ቆዩ ከእኔ ጋርም ንቁ" ሉቃስ 22፡42: "አባት ሆይ፥ ብትወድስ ይህች ጽዋ ከእኔ ትለፍ፤ ነገር ግን እንደ አንተ ፈቃድ እንጅ እንደ እኔ አይሁን" ማቴዎስ 26፡40: "አንድ ሰዓት እንኳ ከእኔ ጋር ትጠብቁ ዘንድ አልቻላችሁምን? ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ፤ መንፈስ ተዘጋጅታለች ሥጋ ግን ደካማ ናት" ማቴዎስ 26፡53: "አሥራ ሁለት ጭፍራ መላእክት አሁኑኑ አባቴ እንዲሰጠኝ መጠየቅ እንደምችል አታስብምን?" ማቴዎስ 26፡52: "ሰይፍህን ወደ ሰገባው መልስ፤ ሰይፍ የሚያነሱ ሁሉ በሰይፍ ይጠፋሉና" ዮሐንስ 3፡16: "በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘለዓለም ሕይዎት እንዲኖረው እንጅ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪስጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዷልና" ዮሐንስ 2፡19: "ይህን ቤተ መቅደስ አፍርሼ በሦስት ቀን እሠራዋለሁ" ማቴዎስ 26፡63: "አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ከሆንህ ንገረን" ማቴዎስ 26፡62: "መቼም አትናገርም? እነዚህስ በአንተ ላይ የሚመሰክሩት ምንድር ነው?" ማርቆስ 14፡62: "እኔ ነኝ፤ ከእንግዲህም የሰው ልጅ በኃይል ቀኝ ተቀምጦ በሰማይ ደመና ሲመጣ ታያላችሁ" ማቴዎስ 26፡65: "ሌላ ምስክሮች ምን ያስፈልጉናል? እነሆ፥ የስድቡን ቃል ሰምታችኋል" ሉቃስ 22፡64: "ክርስቶስ ሆይ፥ የመታህ ማን እንደሆነ ንገረን" ሉቃስ 22፡61-62: (ጴጥሮስ የካደበት እና ያለቀሰበት ክፍል) ዮሐንስ 18፡33: "አንተ የአይሁድ ንጉሥ ነህን?" ዮሐንስ 18፡36: "መንግሥቴ ከዚህ ዓለም አይደለችም፤ መንግሥቴስ ከዚህ ዓለም ብትሆን ኖሮ፥ ወደ አይሁድ እንዳልሰጥ ሎሌዎቼ ይዋጉልኝ ነበር፤ አሁን ግን መንግሥቴ ከዚህ አይደለችም" ዮሐንስ 18፡38: "በእርሱ ዘንድ ምንም በደል አላገኘሁም" ሉቃስ 23፡18: "ይህንን አንፈልግም፥ በርባንን እንጂ!" ዮሐንስ 19፡3: "የአይሁድ ንጉሥ ሆይ፥ ሰላምታ ይገባሃል!" ዮሐንስ 19፡5: "እነሆ ሰውዬው!" ሉቃስ 23፡21: "ስቀለው! ስቀለው!" ማቴዎስ 27፡19: "ያን ጻድቅ ሰው ምንም አታድርገው" ማቴዎስ 27፡24: "እኔ ከዚህ ጻድቅ ሰው ደም ንጹሕ ነኝ፤ እናንተ ተመልከቱት" ሉቃስ 23፡28: "የእየሩሳሌም ሴቶች ልጆች ሆይ፥ ለራሳችሁና ለልጆቻችሁ አልቅሱ እንጂ ለእኔ አታልቅሱ፤" 1 ጴጥሮስ 2፡22: "ምንም ኃጢአት ያላደረገው፣ በከንፈሩም ተንኮል ያልተገኘበት" ኢሳይያስ 53፡12: "ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጠረ" ሉቃስ 23፡34: "አባት ሆይ፥ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው" ማቴዎስ 27፡42: "ሌሎችን አድኖአል፤ ራሱን ማዳን አይችልም፤ የእስራኤል ንጉሥ ከሆነ፥ አሁን ከመስቀል ይውረድ፥ እኛም እናምንበታለን" ሉቃስ 23፡39-41: "አንተ ክርስቶስ አይደለህምን? ራስህንም እኛንም አድን" / "አንተ እንኳ በተመሳሳይ ፍርድ ሳለህ እግዚአብሔርን አትፈራምን? እኛስ ቅጣታችን የተገባ ነው፤ እርሱ ግን ምንም ክፉ አላደረገም" ሉቃስ 23፡43: "እውነት እልሃለሁ፥ ዛሬ ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ" ዮሐንስ 19፡26: "አንቺ ሴት ሆይ፥ እነሆ ልጅሽ! ለእርሱም እነኋት እናትህ" ማቴዎስ 27፡46: "ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሰበቅታኒ ሲል፥ ትርጓሜውም አምላኬ አምላኬ፥ ለምን ተውኸኝ? ማለት ነው።" ዮሐንስ 19፡28: "ተጠማሁ" መዝሙር 69፡21: "ለምግቤ ከርቤ ሰጡኝ፥ ለጥማቴም ሆምጣጤ አጠጡኝ" ሉቃስ 23፡46: "አባት ሆይ፥ ነፍሴን በእጅህ አደራ እሰጣለሁ" ዮሐንስ 19፡30: "ተፈጸመ!" ማቴዎስ 27፡51-53: (ምድር የተንቀጠቀጠችበት፣ መቃብሮች የተከፈቱበት ክፍል) ማቴዎስ 27፡54: "ይህ በእውነት የእግዚአብሔር ልጅ ነበር" 2 ቆሮንቶስ 5፡21: "ኃጢአትን የማያውቀውን እርሱን እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው" 1 ቆሮንቶስ 6፡20: "በዋጋ ተገዝታችኋልና ለራሳችሁ አይደላችሁም፤ ሥለዚህ በሥጋችሁ እግዚአብሔርን አክብሩ።" ሮሜ 5፡8: "እኛ ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስመሰክራል" ዮሐንስ 15፡13: "ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት የሚበልጥ ፍቅር ከማንም የለም" 1 ቆሮንቶስ 6፡20: "በዋጋ ተገዝታችኋልና፤ ለራሳችሁ አይደላችሁም፤ ስለዚህ በሥጋችሁ እግዚአብሔርን አክብሩ"

Comments
  • የአቡነ ሐራ ድንግል ገድል፣ ትሩፋትና ተአምራት| Abune Hara Dingil 3 дня назад
    የአቡነ ሐራ ድንግል ገድል፣ ትሩፋትና ተአምራት| Abune Hara Dingil
    Опубликовано: 3 дня назад
  • ድርሳነ ሚካኤል | የቅዱስ ሚካኤል ሰማያዊ መገለጥ፡ ቃል ኪዳኑ፣ አማላጅነቱና ተአምራቱ | Michael 2 дня назад
    ድርሳነ ሚካኤል | የቅዱስ ሚካኤል ሰማያዊ መገለጥ፡ ቃል ኪዳኑ፣ አማላጅነቱና ተአምራቱ | Michael
    Опубликовано: 2 дня назад
  • 🛑 ፍካሬ ኢየሱስ - የዓለም መጨረሻ - Fkare Eyesus | @mahtebmedia21 | #eotc #ethiopia 1 год назад
    🛑 ፍካሬ ኢየሱስ - የዓለም መጨረሻ - Fkare Eyesus | @mahtebmedia21 | #eotc #ethiopia
    Опубликовано: 1 год назад
  • የዳዊት ልጆች አሳዛኝ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv 3 недели назад
    የዳዊት ልጆች አሳዛኝ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv
    Опубликовано: 3 недели назад
  • 8 дней назад
    "ለምንድን ነው ፈተና የበዛብን....ራሳችን ክርስቶስ ነው.....አባ ገብረኪዳን
    Опубликовано: 8 дней назад
  • በህፃንነቱ አባይ ወንዝ ላይ ከመጣል ተነስቶ እስራኤላውያንን ከግብፅ ባርነት ነፃ ያወጣው ሙሴ #biblestories #history 1 месяц назад
    በህፃንነቱ አባይ ወንዝ ላይ ከመጣል ተነስቶ እስራኤላውያንን ከግብፅ ባርነት ነፃ ያወጣው ሙሴ #biblestories #history
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • ኪሩቤል ሁሉን የሚያዩ ዓይኖች| አርባዕቱ እንስሳ- የስላሴን ዙፋን ተሸካሚዎች| Kirubel 6 дней назад
    ኪሩቤል ሁሉን የሚያዩ ዓይኖች| አርባዕቱ እንስሳ- የስላሴን ዙፋን ተሸካሚዎች| Kirubel
    Опубликовано: 6 дней назад
  • ⚡️ Путина призвали победить || Полный отказ от мирного плана 2 часа назад
    ⚡️ Путина призвали победить || Полный отказ от мирного плана
    Опубликовано: 2 часа назад
  • የኪሩቤል እና የሱራፌል አስደናቂ ምስጢር - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv 3 недели назад
    የኪሩቤል እና የሱራፌል አስደናቂ ምስጢር - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv
    Опубликовано: 3 недели назад
  • የህዳር 11፦ የቅድስት ሐና ታሪክ፡ የእምነት ጽናትና የጸሎት ኃይል| Hanna| Eyakem 3 дня назад
    የህዳር 11፦ የቅድስት ሐና ታሪክ፡ የእምነት ጽናትና የጸሎት ኃይል| Hanna| Eyakem
    Опубликовано: 3 дня назад
  • የቅዱስ እስጢፋኖስ አስደናቂ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv 4 недели назад
    የቅዱስ እስጢፋኖስ አስደናቂ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv
    Опубликовано: 4 недели назад
  • ተአምረ ኢየሱስ Tamre Eyesus  (ትረካ) 3 года назад
    ተአምረ ኢየሱስ Tamre Eyesus (ትረካ)
    Опубликовано: 3 года назад
  • ሉቃስ|ስንክሳር ዘጥቅምት 22_የቅዱስ ሉቃስ አስደናቂ ታሪክና ሰማእትነት|Kidus Lukas|የሉቃስ ወንጌል:ሐዋርያት ሥራ 3 недели назад
    ሉቃስ|ስንክሳር ዘጥቅምት 22_የቅዱስ ሉቃስ አስደናቂ ታሪክና ሰማእትነት|Kidus Lukas|የሉቃስ ወንጌል:ሐዋርያት ሥራ
    Опубликовано: 3 недели назад
  • #new 📍በአርሲው ጭፍጨፋ ዙሪያ ዝምታውን ሰበረ #ተሙ_የጌታ_ልጁ@lozamedia 2 недели назад
    #new 📍በአርሲው ጭፍጨፋ ዙሪያ ዝምታውን ሰበረ #ተሙ_የጌታ_ልጁ@lozamedia
    Опубликовано: 2 недели назад
  • ቅዱስ ሚካኤል የረዳው_ቅ/ድሜጥሮስ፦የባሕረ_ሃሳብ አባት| Dimetros| ዘመን አቆጣጠር|Bahire Hasab| St Michael 2 месяца назад
    ቅዱስ ሚካኤል የረዳው_ቅ/ድሜጥሮስ፦የባሕረ_ሃሳብ አባት| Dimetros| ዘመን አቆጣጠር|Bahire Hasab| St Michael
    Опубликовано: 2 месяца назад
  • የዮሐንስ ወንጌል ሙሉ መጽሐፍ ቅዱስ ትረካ - The Gospel of John Full Audio Bible 3 месяца назад
    የዮሐንስ ወንጌል ሙሉ መጽሐፍ ቅዱስ ትረካ - The Gospel of John Full Audio Bible
    Опубликовано: 3 месяца назад
  • 🟠 1 год назад
    🟠"ወደ ንስሃ የሚመሩ የማለዳ ዝማሬዎች" #በመንበርከክ #ማነው_እንደኔ #የታል_አንተን_መፍራት #ፍቅር_ነህ #መበርቻዬ_ነህ_መጽናኛዬ #የእውነትን_መንገድ
    Опубликовано: 1 год назад
  • ቅድስት አርሴማ_ ከልጅነት_ ሰማእትነት| Arsema| መስከረም 29ና ታህሳስ 6 ለምን ትከበራለች?| ገድለ ቅድስት አርሴማ 1 месяц назад
    ቅድስት አርሴማ_ ከልጅነት_ ሰማእትነት| Arsema| መስከረም 29ና ታህሳስ 6 ለምን ትከበራለች?| ገድለ ቅድስት አርሴማ
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • 7ተ ሰዓታት ጸሎት ኣብ መዓልቲ! ናይ ንግሆ ጸሎት New Eritrean tigrigina morning prayer ፡ ነሕዋትኩም ውን ስደዱሎም ብጸሎት ክባረኹ። 3 года назад
    7ተ ሰዓታት ጸሎት ኣብ መዓልቲ! ናይ ንግሆ ጸሎት New Eritrean tigrigina morning prayer ፡ ነሕዋትኩም ውን ስደዱሎም ብጸሎት ክባረኹ።
    Опубликовано: 3 года назад
  • እየሱስ ክርስቶስ ማን ነው ኦርቶዶክስ እይታ ሙስሊሞችና,የህዋምስክሮች ምን ብለው ፃፉ subscribe, like, share በማድረግ ያግዙን እናመሰግናለን 🙏 3 года назад
    እየሱስ ክርስቶስ ማን ነው ኦርቶዶክስ እይታ ሙስሊሞችና,የህዋምስክሮች ምን ብለው ፃፉ subscribe, like, share በማድረግ ያግዙን እናመሰግናለን 🙏
    Опубликовано: 3 года назад

Контактный email для правообладателей: [email protected] © 2017 - 2025

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5