У нас вы можете посмотреть бесплатно ድርሳነ ሚካኤል | የቅዱስ ሚካኤል ሰማያዊ መገለጥ፡ ቃል ኪዳኑ፣ አማላጅነቱና ተአምራቱ | Michael или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#ድርሳነሚካኤል #የቅዱስሚካኤልተዓምር #ሊቀመላእክትሚካኤል #ህዳርሚካኤል #KidusMichael የእግዚአብሔር ቤተሰቦች፣ እንደምን ሰነበታችሁ! በዚህ ቪዲዮ በየዓመቱ ሕዳር 12 የሚነበበውን ድርሳነ ሚካኤል እናቀርብላችኋለን። ቅዱስ ዮሐንስ ያየውንና አባ ደማቴዎስ በድርሳነ ሚካኤል የጻፈውን ሰማያዊውን መገለጥ፣ የቅዱስ ሚካኤልን ሹመት፣ ቃል ኪዳንና አማልጅነት፣ በሲኦል ያሉ ነፍሳት፣ ለኢያሱ ወልደ ነዌ የተገለጠለትና የተራዳው እንዲሁም በድርሳኑ ያሉትን የእግዚአብሔር ኅቡዕ ስሞች እና በመርከብ ሲሄዱ ሳለ በተነሳ ከፍተኛ አውሎ ነፋስ ምክንያት መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ደርሶ ያዳናቸውን ተዓምራት ትሰሙበታላችሁ። ሌሎች መንፈሳዊ ታሪኮች እንዲደርሷችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ፤ ለሌሎች ክርስቲያኖች እንዲደርስ ደግሞ ላይክና ሼር በማድረግ ድጋፋችሑ አይለየን። Beloved in Christ, welcome! In this video, we bring you the Dirsane Mikael (Homily of St. Michael) which is read annually on Hedar 12 (November 21). You will hear about the heavenly revelation seen by St. John and recorded by Abba Dematewos in Dirsane Mikael, the appointment, covenant, and intercession of St. Michael, the souls in hell, his manifestation and assistance to Joshua son of Nun, the hidden names of God found in the Dirsan, and the miracles where Archangel Michael swiftly came to their rescue during a great storm at sea. To receive more spiritual stories, subscribe to our channel; and to help other Christians receive this message, please like and share! Your support is invaluable.