У нас вы можете посмотреть бесплатно ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ| Kidus Yohanes| መጥምቁ ዮሐንስ| መጥምቀ መለኮት|አዲስ ዓመት| እንቁጣጣሽ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#ዮሐንስ #መጥምቀመለኮት #ቅዱስዮሐንስ #JhonBaptist #አዲስዓመት #እንቁጣጣሽ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ዘመን መለወጫ (እንቁጣጣሽ) የሚውለው የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በዓል ነው። ይህ ታላቅ ነቢይ፣ ሐዋርያና ሰማዕት የብሉይ ኪዳን መደምደሚያና የሐዲስ ኪዳን መጀመሪያ በመሆን የመዳንን ብሥራት አበስሯል። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፣ ቅዱስ ዮሐንስ ገና ከእናቱ ማኅፀን ጀምሮ በመንፈስ ቅዱስ ስለመሞላቱ፣ በበረሃ ስላሳለፈው አስቸጋሪ የብሕትውና ሕይወቱ፣ ንስሐን ስለመሰበኩና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ስለማጥመቁ፣ በመጨረሻም ስለ እውነት ሲል አንገቱን በሰይፍ ተቆርጦ ሰማዕትነት ስለመቀበሉ በዝርዝር እንመለከታለን። ይህን የዘመናት ድልድይ የሆነውን የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስን አስደናቂ ታሪክ አብረን እንቃኝ! ለተጨማሪ መንፈሳዊ ትምህርቶች እባክዎ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ያግዙ። The Ethiopian Orthodox Tewahedo Church celebrates the feast of Saint John the Baptist (Enkutatash) as the New Year. This great prophet, apostle, and martyr served as the conclusion of the Old Testament and the beginning of the New Testament, proclaiming the good news of salvation. In this video, we will explore in detail Saint John's life, from being filled with the Holy Spirit from his mother's womb, to his challenging monastic life in the desert, his preaching of repentance, and his baptism of our Lord Jesus Christ. Finally, we will learn about his martyrdom, where he was beheaded for the sake of truth. Let's delve into the amazing story of Saint John the Baptist, who served as a bridge between the ages! Please, Subscribe to our channel for supporting our spiritual narrations.