У нас вы можете посмотреть бесплатно አያ ጎንደሬ | Aya Gondere ( Sami-Dan ) или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
አያ ጎንደሬ አያ ጎንደሬ አያ ጎንደሬ እያለ ይኖራል ኢትዮጵያ ሀገሬ ይህ ልቤ ከዛ ማዶ ቸገረው ሰው ወዶ እግሬን ይመራኛል ጎንደርን ይለኛል እንኳን የሰው ሊያምረው የሌላ መች ሊያይ ቢዚ ነው ጎንደሬ በራሱ ጉዳይ ስሟን እያነሳ ጠርቶ መች ጨረሰ ይዘምርላታል ባሩድ እያጨሰ ወተትሽን ጠጥቼ ማርሽን ብቀምሰው አንጀቴ ሳሳልሽ ፍቅር አይችልም ሰው በሚነዝረው ፍቅሩ እኔን ከተሜው አሳስሮ አስቀረኝ አይ የጎንደር ሰው ና ና ነይ ነይ እንዴት ነሽ (4x) እንደምነሽ እንዴት እንደምን ከርመሻል እንኳን ባይኔ አይቼሽ ባሳቤም ገስፈሻል የሳቅሽ ወገግታ የጨዋታሽ ቃና መልሶ መላልሶ ያመጣኛል ገና ኦኦ አያ ጎንደሬ አያ ጎንደሬ እያለ ይኖራል ኢትዮጵያ ሀገሬ ( አያ ጎንደሬ አያ ጎንደሬ እያለ ይኖራል ኢትዮጵያ ሀገሬ ) አያ ያገር ልጅ አያ ያገር ልጅ ወገን እንደሌለው ቆሟል ከሰው ደጅ ( አያ ያገር ልጅ አያ ያገር ልጅ ወገን እንደሌለው ቆሟል ከሰው ደጅ ) ለራሱ የማያንስ ለሰው የተረፈ ሲተክዝ አየሁት ችሎ እያለፈ ለሁሉም ምትበቃ አንድ ሀገር አስቦ አላስኬድህ አለው ሀገር ምድሩ ጠቦ ጎንደር ጎንደር ይላል ለካ ወዶ አይደለም ፍቅሯን የቀመሰ ከራሱም አይሆንም ስሟን እያነሳ ጠርቶ መች ጨረሰ ይዘምርላታል ባሩድ እያጨሰ አያ ጎንደሬ አያ ጎንደሬ እያለ ይኖራል ኢትዮጵያ ሀገሬ ( አያ ጎንደሬ አያ ጎንደሬ እያለ ይኖራል ኢትዮጵያ ሀገሬ ) አያ ያገር ልጅ አያ ያገር ልጅ ወገን እንደሌለው ቆሟል ከሰው ደጅ ( አያ ያገር ልጅ አያ ያገር ልጅ ወገን እንደሌለው ቆሟል ከሰው ደጅ ) አያ ጎንደሬ (2x) እያለ ይኖራል ኢትዮጵያ ሀገሬ Melody : - Sami-Dan x public ዜማ :- ሳሚ-ዳንና የህዝብ Lyric :- Sami-Dan ግጥም :- ሳሚ-ዳን Arrangement :- Sami-Dan ቅንብር :- ሳሚ-ዳን Tenor Sax :- Zerihun Belete ቴነር ሳክሲፎን: - ዘሪሁን በለጠ Bass Guitar :- Fassil Wehib ቤዝ ጊታር :- ፋሲል ውሂብ Lead Guitar :- Shilu ( Samuel Assefa ) ሊድ ጊታር :- ሽሉ ( ሳሙኤል አሰፋ ) Keyboard :- Tewnet ኪቦርድ :- ተውኔት Drum :- Addio (Addis Ras Band ) ድራም :- አዲዮ ( አዲስ ራስ ባንድ ) Masinko :- Degsew Abebe ማሲንቆ :- ደግሰው አበበ Mixing and Mastering :- Andy Bete Zema ሚክስንግና ማስተሪንግ :- ኤንዲ ቤተ ዜማ Background Vocal :- Esubalew Yitayew (Yeshi) | Henok Getachew | Kaleab Mulugeta | Tigabu Cherinet ተቀባይ ድምፅ :- እሱባለው ይታየው (የሺ) | ሔኖክ ጌታቸው | ቃለአብ ሙሉጌታ | ጥጋቡ ቸርነት