У нас вы можете посмотреть бесплатно ነፍሴ ባንተ ላይ / NAFSE BANT LAY// YISHAK SEDIK // LIVE WORSHIP//2022 или скачать в максимальном доступном качестве, которое было загружено на ютуб. Для скачивания выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ጭው ባለው በረሃ ደረቅ ምድረበዳ ከቶ ማን ደርሶልሽ ነፍሴ አንቺ ሊረዳ ተሸክሞ አሳለፈሽ ስለተስፋው ቃል ታምኖ ከቦሽ የነበረውን ሰልፍ ከዙሪያሽ በትኖ እስከ ሽበት ሊሸከምሽ ደግሞም/ዛሬም የታመነ ነው ላንቺ ያለውም ሃሳብ ፍፃሜና ተስፋ አለው ዛሬ ነፍሴ ተይ አትዛዬ እንጂ ስፍራን ለቀሽ አትሂጂ ምኞትሽን ከበረከቱ ሁሌም የሚያጠግባት ላንቺ እሱ ብቻ ነው የዘላለም አባት ግራ ቀኝ በማየት ትጥቅሽ አይላላ የልቦናሽ አይኖች አይሄዱ ወደሌላ ኢየሱስን ይዞ ከቶ ማን ያፈረው ስፍራውን ለቆ እንጂ ሰነፍ የከሰረው ዛሬ ነፍሴ ተይ አትዛዬ እንጂ ስፍራን ለቀሽ አትሄጂ ነፍሴ ያስጨነቀሽን በጌታሽ ላይ ጣል አድርጊ ሁሉን ለእርሱ ተይ የከበደሽን በአባትሽ ላይ መጣል ተማሪ ሁሉን ለእርሱ ተይ የረድኤትሽ አምላክ ዛሬም ከእስትንፋስሽ ቀርቦ በውስጥሽ ክብር ሆኖ አለ ቀጥሮሻል በእሳቱ ከቦ ትቶኛል እረሰቶኛል አትበይ ሁሌም ባንቺ ዘንድ አለ ረብ ከሌለበት ምድር ተመለሽ ጊዜው ቀን ሳለ ነፍሴ ያስጨነቀሽን በጌታሽ ላይ ጣል አድርጊ ሁሉን ለእርሱ ተይ የከበደሽን በአባትሽ ላይ መጣል ተማሪ ሁሉን ለእርሱ ተይ የረድኤትሽ አምላክ ዛሬም ከእስትንፋስሽ ቀርቦ በውስጥሽ ክብር ሆኗል ቀጥሮሻል በእሳቱ ከቦ ትቶኛል እረሰቶኛል አትበይ ዛሬም ባንቺ ዘንድ አለ ረብ ከሌለበት ምድር ተመለሽ ጊዜው ቀን ሳለ በለመለመው መስክ ሁሌ ያሳደርከኝ በእረፍት ውሃ ዘንድ አንተ የመራኸኝ በትርህ ምርኩዝ ደግፈው አፀናኑኝ ምህረት ቸርነትህ ዘውትር ይከተሉኝ እንጀራዬን ውሃው ላይ ይኸው እጥላለሁ ወድጃት እንዳልጠፋ ነፍሴን እሰጥሃለሁ ነፍሴ ባንተ ላይ ታምናለችና ዛሬም ደግሞ ተደግፍሃለችና በሰላም ትጠብቃታለህ መልካም እረኛዋ ነህና በደና ቤቷ ታገባታለህ ደግሞ አባቷ ነህና