У нас вы можете посмотреть бесплатно Fithin eshalhu [ ፊትህን እሻለሁ ] Kenessa and Solomon Bula ( ኬነሳ እና ሰለሞን ቡላ ) 2022 Live Worship или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
““ፊቴን ፈልጉ” ባልህ ጊዜ፤ ልቤ እግዚአብሔር ሆይ፤ ፊትህን እሻለሁ አለች።” መዝሙር 27:8 “My heart has heard you say, “Come and talk with me.” And my heart responds, “Lord, I am coming.”” Psalms 27:8 NLT ፊትህን እሻለሁ መንገድህን አስተምረኝ የቀናዉን ጎዳና ህይወቴም እንዲታደስ በቃልህ እንድጸና ነፍሴ ምትፈልገው ሁልግዜ ምለምነው በመገኘትህ ዉስጥ መኖር ክብርህንም ማየት ነው ነፍሴ ምትፈልገው ሁልግዜ ምለምነው እንደቃልህም መኖር አንተን ደስ ማሰኘት ነዉ ፊትህን እሻለሁ | 2× | ፊትህን እፈልጋለሁ ሃይልህን እሻለሁ | 2 × | ሃይልህን እፈልጋለሁ ፊቴን ፈልጉ ባልህ ጊዜ ነፍሴ ፊትህን እሻለሁ አለች ልቤን በመንገድህ ላይ ጥያለው ቃልህን በልቦናዬ አኖራለው Written by Kenessa and Solomon Bula @Hasset Recording Studios Follow us Facebook : / kenessa-and-solomon-bula-109449984891340 Instagram : / kenessaandsolomon