У нас вы можете посмотреть бесплатно Ante Kibre አንተ ክብሬ Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Ante Kibre አንተ ክብሬ @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022 አንተ ክብሬ ይሄ ቢሆንልኝ ብዪ የምመኘው ህልሜ እውን ሆኖ መች ነው የማየው ብዬ የማስበው የማልመው ነገር ተሰጥቶኛል አንተን ያገኘሁኝ ቀን ተራራ አልወጣሁ ወይ አልወረድኩኝ ግን እንዲሁ በፀጋህ ስለወደድከኝ ከምገምተው እና ከማስበው በላይ(2 ቤት ሰርተህልኛል በሰማይ(2 አንተ ክብሬ ነህ አንተ ጥበቤ ቅድስናዬ የሱስ ቤዛዪ ምን አለኝ የምሻው ከእንግዲህ ሁሉም ተሰጥቶኛል በስምህ ፍቅርህን እያሰብኩ ሁሌ አመልክሀለሁ የእግዚአብሔር ልጅ እወድሃለሁ አሁን ያንተ የሆነው ሁሉ የኔ ነው ፍለጋ አልሄድም ማዶ ማዶ እያየሁ የተቀበልከውን ሁሉ ስለሰጠኸኝ ከአንተ የተነሳ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ የተቀበልከውን ሁሉ ስለሰጠኸኝ ካንተ የተነሳ የንጉስ ልጅ ነኝ አንተ ክብሬ ነህ አንተ ጥበቤ ቅድስናዬ የሱስ ቤዛዬ ምን አለኝ የምሻው ከእንግዲህ ሁሉም ተሰጥቶኛል በስምህ ፍቅርህን እያሰብኩ ሁሌ አመልክሀለሁ የእግዚአብሔር ልጅ ወድሃለሁ ነጻ ወጥቻለሁ ከሀጢአት አበሳ(2 ባርነቴ ቀርቷል ካንተ የተነሳ(2 አንተ መሀል ገብተህ እኔን አስመለጥከኝ(2 ውርደቴን ስድቤን ሞቴን ወሰድክልኝ(2 የኢየሱስ ኩራቴ ቅድስናዬ የኢየሱስ ትምክቴ ምን አለኝ የምሻው ከእንግዲህ ሁሉም ተሰጥቶኛል በስምህ ፍቅርህን እያሰብኩ ሁሌ አመልክሀለሁ የእግዚአብሔር ልጅ እወድሃለሁ