У нас вы можете посмотреть бесплатно ወንድም ጋሼ - Tamirat Hailu - Cover by или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
አዝ፥ የምትሳሳልኝ የምትወደኝ ከማንም ይልቅ የምትቀርበኝ የምትጠብቀኝ ጠዋት ማታ ጠላቴን በስውር የምትመታ የምትበቀልልኝ ደም መላሼ ስምህ ብሩክ ይሁን ወንድም ጋሼ 1.እናት ሆነህ ጡትክን ያጠባኸኝ አባት ሆነህ ቀጥተህ ያሳደከኝ እነደ ታላቅ ወንድም የምትመክረኝ እንደ እህት ደብቀህ ያጎረስከኝ ደግሞም ወዳጄ ነህ ሚስጥረኛዬ የትም የማትለየኝ ጓደኛዬ የጠላቴ ጠላት ደም መላሼ ስምህ ብሩክ ይሁን ወንድም ጋሼ አዝ 2. ወዲያዉ ደግሞ ተንበርክኬ አልቅሼ ጌታ ማረኝ ስልህ ተመልሼ በዚያው ክትት አይልም ጨርሶ እጅህ ይዘረጋል ተመልሶ አዝ 3.አንተ እያለህ መቼ ይበርደኛል ፀጋህን ስደርብ ይሞቀኛል ሲርበኝ እግርህ ስር እወድቃለሁ ፊትህን ሳይ ወዲያው እጠግባለሁ አዝኜም በፊትህ እደፋለሁ ቀና ስል በደስታ እሞላለሁ ምን ልመልስልህ በዚህ ፈንታ ስምህ ብሩክ ይሁን የኔ ጌታ አዝ 4.እጄ ምንም ሳይኖር ደሃ ሳለሁ በድህነቴ አንተን አግኝቻለሁ አላጥላላኸኝም ወደኸኛል ከነ ግሳን ግሴ አቅፈኸኛል አዝ 5.አባት ቢሉህ እናት ቢሉህ ወንድም ቢሉህ እህት ቢሉህ ወዳጅ ባለንጀራ ጌታ ሆይ ምን አለ የማትሞላው ስፍራ የድሃደጎች አባት ነክ አዎ ለመበለቶችም ዳኛ አዎ ለታላላቆች ተቆጪ አዎ ለታናናሾች እረኛ አዎ የተራቡትን መጋቢ አዎ የተገፉትን ሰብሳቢ አዎ ሁሉም አንተው ነህ እራስህ አዎ ክብር ምስጋና ይድረስህ አዎ አዝ