• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

ፊላደልፊያ ክፍል 1 | ሰባቱ አብያተክርስቲያን | ፓስተር አስፋው በቀለ | www.operationezra.com скачать в хорошем качестве

ፊላደልፊያ ክፍል 1 | ሰባቱ አብያተክርስቲያን | ፓስተር አስፋው በቀለ | www.operationezra.com Трансляция закончилась 5 лет назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ፊላደልፊያ ክፍል 1 | ሰባቱ አብያተክርስቲያን | ፓስተር አስፋው በቀለ  | www.operationezra.com
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: ፊላደልፊያ ክፍል 1 | ሰባቱ አብያተክርስቲያን | ፓስተር አስፋው በቀለ | www.operationezra.com в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно ፊላደልፊያ ክፍል 1 | ሰባቱ አብያተክርስቲያን | ፓስተር አስፋው በቀለ | www.operationezra.com или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон ፊላደልፊያ ክፍል 1 | ሰባቱ አብያተክርስቲያን | ፓስተር አስፋው በቀለ | www.operationezra.com в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



ፊላደልፊያ ክፍል 1 | ሰባቱ አብያተክርስቲያን | ፓስተር አስፋው በቀለ | www.operationezra.com

ፊልድልፍያ፡ በስደት የጸናች ቤተ ክርስቲያን (ራእይ 3፡7-13)። የፊልድልፍያ ከተማ በጠንካራ ግንብ የታጠረችና መልካም ኢንዱስትሪ የነበራት ሲሆን፥ ከተማይቱን አቋርጦ የሚያልፍ ጠቃሚ ጎዳና ነበር። ብዙውን ጊዜ ግን የመሬት መንቀጥቀጥ ይነሣባት ነበር። ከዚህም የተነሣ ብዙ ሰዎች ከከተማይቱ ውጭ ይኖሩ ነበር። ይህም የነዋሪዎቿን ቁጥር አመነመነው። ዮሐንስ ይህን መልእክት በሚጽፍበት ጊዜ የፊልድልፍያ ቤተ ክርስቲያን አሁንም ጥቂት ምእመናን ብቻ ነበሯት። ነገር ግን እግዚአብሔር የሕዝብን ብዛት እንደ ዋነኛ በረከት አይቆጥረውም። እርሱን በበለጠ የሚያሳስበው ታማኝነታችን ነው። የፊልድልፍያን ቤተ ክርስቲያን ከደረሰባት ስደት ባሻገር ለክርስቶስ ጸንታ የቆመች ነበረች። በመሆኑም ክርስቶስ ለዚህች ቤተ ክርስቲያን ምንም ዓይነት ተግሣጽ ሊሰነዝር አንመለከትም። ይልቁንም ክርስቶስ ማንም ሊዘጋው የማይችል የአገልግሎት በር እንደሚሰጣቸው ቃል ይገባል። በባለሥልጣናት ፊት የሚከራከሯቸው የማያምኑ አይሁዶች እንኳን ሊዘጉባቸው አይችሉም ነበር። ክርስቶስ አይሁዶችን “የሰይጣን ምኩራብ” ሲል ጠርቷቸዋል። ምክንያቱም የሰይጣን መሣሪያዎች ሆነው በአማኞች ላይ ስደትን ያመጡ ነበር። እንዲያውም፥ ክርስቶስ አንድ ቀን አይሁዶች ክርስቲያኖችን ለማክበር እንደሚገደዱ ይናገራል። ከብዙ አሥርተ ዓመት በኋላ፥ በአንድ ዝነኛ ሰባኪ ወይንም ነቢይ አገልግሎት ይህቺ ቤተ ክርስቲያን በከፍተኛ ደረጃ አደገች። እስልምና የአገሪቱን አካባቢ ከወረረ በኋላ ሳይቀር ይህቺ ቤተ ክርስቲያን ለቀጣይ 500 ዓመታት በክርስቶስ ላይ ያላትን እምነት ለመያዝ በቅታለች። ክርስቶስ በተጨማሪም ለዚህች ቤተ ክርስቲያን “ምድር ላይ የሚኖሩትን ይፈትናቸው ዘንድ በዓለም ሁሉ ላይ ሊመጣ ካለው ከመከራው ሰዓት እጠብቅሃለሁ” የሚል የተስፋ ቃል ሰጥቷል። ክርስቶስ ከፈተናው ሰዓት እጠብቅሃለሁ ሲል ምን ማለቱ እንደሆነ ምሁራን የተለያየ ሐሳብ ያቀርባሉ። በመጀመሪያ፥ እግዚአብሔር ክርስቲያኖች የፈተናውን ሰዓት እንዳይጋፈጡ የሚጠብቃቸው መሆኑን ያሳያል። ሁለተኛ፥ በፈተናው ውስጥ ጉዳት ሳይደርስባቸው እንደሚያልፉ ቃል መግባቱ ነው። ክርስቲያኖች ይህን የተስፋ ቃል በሚተረጉሙበት መንገድ የተለያየ አቋም አላቸው። በመጀመሪያ፥ አንዳንድ አማኞች ክርስቶስ ዮሐንስ ይህን መልእክት ከጻፈ በኋላ በሮም ግዛት ውስጥ በሚገኙ ክርስቲያኖች ሁሉ ላይ ሊመጣ ስላለው የስደት ማዕበል መናገሩ ነው ይላሉ። ክርስቶስ የዚህች ቤተ ክርስቲያን አማኞች በእምነታቸው ምክንያት ከስደቱ እንደሚጠበቁ ቃል መግባቱ ነው ይላሉ። ሁለተኛ፥ ሌሎች ክርስቲያኖች ይህ አማኞች በራእይ 6-19 ውስጥ ለተገለጠው ታላቁ መከራ መፈተን ሳይኖርባቸው ወደ ላይ የሚነጠቁ መሆናቸውን ያመለክታል ይላሉ። ይህ ጥቅስ ብቻ ክርስቲያኖች ከታላቁ መከራ በፊት የሚነጠቁ መሆናቸውን አያረጋግጥም። ክርስቶስ በታማኝነት ጸንቶ ለሚቆም ሰው አያሌ የተስፋ ቃሎችን ሰጥቷቸዋል። ሀ) በአምላኬ መቅደስ አምድ እንዲሆን አደርገዋለሁ። በፊልድልፍያ ብዙውን ጊዜ የመሬት መንቀጥቀጥ ተነሥቶ ካለፈ በኋላ የሚቀሩት የቤተ መቅደስ አምዶች ብቻ ነበሩ። ስለሆነም ክርስቶስ በዘላለማዊ መንግሥቱ ውስጥ ታማኝ ክርስቲያኖች ማንም የማይወስድባቸውና ከቶውንም የማይነቃነቅ የክብር ስፍራ እንዳላቸው ቃል መግባቱ ይሆናል። ወይም ደግሞ አንዳንድ ሀብታም ሰዎች በቤተ መቅደስ አምድ ጨምረው ስማቸውን በዚያው አምድ ላይ ያሰፍሩና ታላቅነታቸውን ያሳዩ ነበሩ። ክርስቶስ ከስደት ሁሉ ባሻገር ለእርሱ ጸንተው የሚኖሩትን በሰማይ የተለየ ክብር እንደሚያገኙ መግለጹ ይሆናል። ለ) ክርስቶስ የአብን፥ የአዲሲቱን ኢየሩሳሌምንና አዲስ ስሙን በግለሰቡ ላይ ይጽፋል። በመንግሥተ ሰማይ ታማኝ ሆኖ የሚጸና በእግዚአብሔር ፊት ይከበራል። የእግዚአብሔርና የኢየሩሳሌም ስም የሚጻፍበት መሆኑ ምናልባትም አማኙ የእግዚአብሔር ልዩ ንብረት ሆኖ የአዲሲቱን ኢየሩሳሌም ዜግነት እንደሚያገኝ የሚያመለክት ይሆናል። አዲሱ ስም አማኙ በመንግሥተ ሰማይ በእግዚአብሔር ፊት የሚኖረውን አዲስ ግንኙነት ሊያመለክት ይችላል። አማኞች በምድር ላይ ሊናቁ ቢችሉም፥ በሰማይ ላይ ግን ታማኞች ሆነው ከተገኙ በእግዚአብሔር ዘንድ ይከብራሉ።

Comments
  • ትያጥሬ  ክፍል 2 |  ሰባቱ አብያተክርስቲያናት  |  ፓስተር አስፋው በቀለ   |  www.operationezra.com Трансляция закончилась 5 лет назад
    ትያጥሬ ክፍል 2 | ሰባቱ አብያተክርስቲያናት | ፓስተር አስፋው በቀለ | www.operationezra.com
    Опубликовано: Трансляция закончилась 5 лет назад
  • የድንበሩ ውጊያ እና የአብይ ዝግ ስብሰባ | ከጀነራሎቹ ለአብይ የተሰጠው ማስጠንቀቂያ | ወታደራዊ አዛዡ ተገደሉ አስደንጋጭ ሆነ | Ethiopia 2 часа назад
    የድንበሩ ውጊያ እና የአብይ ዝግ ስብሰባ | ከጀነራሎቹ ለአብይ የተሰጠው ማስጠንቀቂያ | ወታደራዊ አዛዡ ተገደሉ አስደንጋጭ ሆነ | Ethiopia
    Опубликовано: 2 часа назад
  • ሎዶቅያ ክፍል 2 | ሰባቱ አብያተክርስቲያናት |  ፓስተር አስፋው በቀለ   |  www.operationezra.com Трансляция закончилась 5 лет назад
    ሎዶቅያ ክፍል 2 | ሰባቱ አብያተክርስቲያናት | ፓስተር አስፋው በቀለ | www.operationezra.com
    Опубликовано: Трансляция закончилась 5 лет назад
  • ፊላደልፊያ ክፍል 2 | ሰባቱ አብያተክርስቲያናት | ፓስተር አስፋው በቀለ |   www.operationezra.com Трансляция закончилась 5 лет назад
    ፊላደልፊያ ክፍል 2 | ሰባቱ አብያተክርስቲያናት | ፓስተር አስፋው በቀለ | www.operationezra.com
    Опубликовано: Трансляция закончилась 5 лет назад
  • የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | የሉቃስ ወንጌል  - ክፍል 1 | ፓስተር አስፋው በቀለ Трансляция закончилась 3 года назад
    የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | የሉቃስ ወንጌል - ክፍል 1 | ፓስተር አስፋው በቀለ
    Опубликовано: Трансляция закончилась 3 года назад
  • ETHIOPIA | EVANGELICAL TV 5 лет назад
    ETHIOPIA | EVANGELICAL TV
    Опубликовано: 5 лет назад
  • ሰምርኔስ| ሰባቱ አብያተክርስቲንያት ~ ፓስተር አስፋው በቀለ   www.operationezra.com Трансляция закончилась 5 лет назад
    ሰምርኔስ| ሰባቱ አብያተክርስቲንያት ~ ፓስተር አስፋው በቀለ www.operationezra.com
    Опубликовано: Трансляция закончилась 5 лет назад
  • ኢየሱስ የመልካም ሯጭ ምሳሌ | አስደናቂ ትምህርት በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ  Kes Tigistu/Preaching 2016/2024 1 год назад
    ኢየሱስ የመልካም ሯጭ ምሳሌ | አስደናቂ ትምህርት በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ Kes Tigistu/Preaching 2016/2024
    Опубликовано: 1 год назад
  • ሰባቱ የእስያ አብያተክርስቲያናት ክፍል 1 ~ መግቢያ 1 ~ ፓስተር አስፋው በቀለ Трансляция закончилась 5 лет назад
    ሰባቱ የእስያ አብያተክርስቲያናት ክፍል 1 ~ መግቢያ 1 ~ ፓስተር አስፋው በቀለ
    Опубликовано: Трансляция закончилась 5 лет назад
  • Lualawi ሉዓላዊ/ኢትዮጵያ ከኮርያ ጦርነት ጀምሮ የውጭ  ኃይል መሳርያ ነች -ኤርትራ /ኢህ አዴግ የከፈትብንም ጦርነት ተስፋፊነት ነው/’18ዓመታት መሬታችን 3 часа назад
    Lualawi ሉዓላዊ/ኢትዮጵያ ከኮርያ ጦርነት ጀምሮ የውጭ ኃይል መሳርያ ነች -ኤርትራ /ኢህ አዴግ የከፈትብንም ጦርነት ተስፋፊነት ነው/’18ዓመታት መሬታችን
    Опубликовано: 3 часа назад
  • የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ዘፍጥረት 1|  part 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር) Трансляция закончилась 4 года назад
    የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ዘፍጥረት 1| part 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)
    Опубликовано: Трансляция закончилась 4 года назад
  • ጅቡቲ ተጠመደች ተረክ ሚዛን Salon Terek 2 дня назад
    ጅቡቲ ተጠመደች ተረክ ሚዛን Salon Terek
    Опубликовано: 2 дня назад
  • አስደንጋጩ የኢትዮጵያ እርምጃ በሶማሊያ ላይ! ጠቅላዩ የመዘዙት ካርድ! ጡዘቱ ተካሯል! | Assab port | Ethiopia and Egypt live|Gebeya 6 дней назад
    አስደንጋጩ የኢትዮጵያ እርምጃ በሶማሊያ ላይ! ጠቅላዩ የመዘዙት ካርድ! ጡዘቱ ተካሯል! | Assab port | Ethiopia and Egypt live|Gebeya
    Опубликовано: 6 дней назад
  • አቡቀለምሲስ (የዮሐንስ ራዕይ) Apocalypse 0022 - Rev.19:1-21 / part 1 2 дня назад
    አቡቀለምሲስ (የዮሐንስ ራዕይ) Apocalypse 0022 - Rev.19:1-21 / part 1
    Опубликовано: 2 дня назад
  • Взгляд  Михаила Финкеля | Виктор Томев Трансляция закончилась 2 недели назад
    Взгляд Михаила Финкеля | Виктор Томев
    Опубликовано: Трансляция закончилась 2 недели назад
  • Lualawi ሉዓላዊ/አብይ  ባለራዕይ እና ብርቱ  ሰው ነህ - የማሌዢያው ጠ/ሚ/ር /የእስልምና ጉዳዮች ም/ቤት እና የትምሕርት ሚኒስቴር ውዝግብ /የቢቢሲ . 3 дня назад
    Lualawi ሉዓላዊ/አብይ ባለራዕይ እና ብርቱ ሰው ነህ - የማሌዢያው ጠ/ሚ/ር /የእስልምና ጉዳዮች ም/ቤት እና የትምሕርት ሚኒስቴር ውዝግብ /የቢቢሲ .
    Опубликовано: 3 дня назад
  • ስነመዳን ክፍል ፩ | soteriology 101 part 1 | Asfaw Bekele (Rev.) Трансляция закончилась 4 года назад
    ስነመዳን ክፍል ፩ | soteriology 101 part 1 | Asfaw Bekele (Rev.)
    Опубликовано: Трансляция закончилась 4 года назад
  • ራዕይ 1:9 ~ ፍጥሞ ደሴት በግዞት ~ ፓስተር አስፋው በቀለ Трансляция закончилась 5 лет назад
    ራዕይ 1:9 ~ ፍጥሞ ደሴት በግዞት ~ ፓስተር አስፋው በቀለ
    Опубликовано: Трансляция закончилась 5 лет назад
  • የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | የብሉይ ኪዳን ነቢያት  | ፓስተር አስፋው በቀለ Трансляция закончилась 4 года назад
    የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | የብሉይ ኪዳን ነቢያት | ፓስተር አስፋው በቀለ
    Опубликовано: Трансляция закончилась 4 года назад
  • Что скрывает АРМЕНИЯ? Самая недооценённая страна в мире. 1 день назад
    Что скрывает АРМЕНИЯ? Самая недооценённая страна в мире.
    Опубликовано: 1 день назад

Контактный email для правообладателей: [email protected] © 2017 - 2025

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5