У нас вы можете посмотреть бесплатно የወንድ ህፃን የዘር ፍሬ አለመውረድ የቀዶ ህክምና | Undescended testis| Dr Yonathan.K | ዶ/ር ዮናታን ከተማ | kedmia letenawo или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
አዲስ ወንድ ልጅ የወለደች እናት ልጇ ላይ ማየት ካለባት ወሳኝ ነገሮች አንዱ የዘር ፍሬዎቹ ትክክለኛ ቦታቸው ላይ ማለትም የዘር ፍሬ ከረጢት ውስጥ መሆን አለመሆናቸውን ነው። ታድያ ይህን ምርመራ ከማድረጓ በፊት እጆቿን ማሞቅ አና ሞቅ ያለ ክፍል ውስጥ እንዲሁም ፍሬዎቹነን ስትዳስሳቸው በቀስታ እና በተቻላት መጠን የላይኛውና ፍሬዎቹ አካባቢ ያሉትን ታፋዎች ሳትነካ ቢሆን ይመረጣል። ምክንያቱ የዘር ፍሬ ከረጢት ውስጥ ያለ የዘር ፍሬን ሙቀት ለማመጣጠን እና ከአደጋ ለመከላከል የሚጠቅመው ጡንቻ በድንገት ሊኮማተር እና ፍሬዎቹን ሊደብቃቸው ወይም ወደ ላይ የወረደበት መስመር ውስጥ ሊስባቸው ስለሚችል ነው። ታዲያ በዚህ መንገድ መርመራ አንዱ ወይም ሁለቱንም ፍሬዎች በቦታቸው ካጣቻቸው ወይም መኖራቸውን ከተጠራጠረች ወዲያውኑ ወደ ጤና ተቋም በመውሰድ ልምድ ባለው ሀኪም ብታስመረምረው ይመረጣል።