У нас вы можете посмотреть бесплатно የሽርት ወሀ መብዛት ወይም ማነስ መንስኤ | Poly/Oligohydraminos | Dr Yonathan.K | ዶ/ር ዮናታን ከተማ |kedmia letenawo или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በእርግዝና ክትትላቹ ወቅት በሚደረገው የአልትራሳውንድጨምርመራ የሽርት ው መብዛት ወይም ማነስ እንዳለ ከተነገራቹ ለፅንሱ በደንብ የአልትራሳውንድ ምርመራ እንዲደረግለትና ከተፈጥሮ ጋር በተያያዘ የአንጀት ወይም የኩላሊት ችግር መኖር አለመኖሪን ማጣራት ያስፈልጋል። ምክንያቱም ከዚሁ ችግር ጋር በተያያዘ የልጁን ጤንነት ለመጠበቅ ሲባል ፅንሱ ላይ ችግር ከተገኘ እንደተከሰተው ችግር አይነት ልክ እንደተወለደ በጊዜ በሚጀመር ከክትትል እስከ አጣዳፊ ወይም በቀጠሮ ሊሰራ የሚችል የቀዶ ህክምና መስጠት ሊያስፈልገው ስለሚችል ነው ማለት ነው።