У нас вы можете посмотреть бесплатно የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ ምዕራፍ 2 | ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ | የደም ዘመን እና የሰማዕታት ጽናት или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ምዕራፍ 2 ቤተ ክርስቲያን በአይሁድ ተቃውሞና በሮማ ነገሥታት ጭካኔ መካከል እንዴት ጸንታ እንደቆመች በጥልቀት ይተረካል። በዚህ ክፍል የሚዳሰሱ ነጥቦች፡- የአይሁድ ተቃውሞ፡ ወንጌል በኢየሩሳሌም ሲሰበክ የገጠመው ፈተና። የሮማ ነገሥታት ስደት፡ ከኔሮን ቄሳር ጀምሮ እስከ ዲዮቅልጥያኖስ ድረስ የነበሩ የጭካኔ ዘመናት። የሰማዕታት መስዋዕትነት፡ "የሰማዕታት ደም ለቤተ ክርስቲያን ዘር ነው" የተባለበት ምስጢር። የክርስቲያኖች ሕይወት፡ በካታኮምብ (የመሬት ውስጥ ዋሻዎች) የተደረገ አምልኮ። የክርስትና ድል፡ ዓለምን ያሸነፈው የፍቅርና የጽናት ኃይል። #የሰማዕታትታሪክ, #ስደት, #የሮምነገሥታት, #ኔሮን, #የቤተክርስቲያንታሪክምዕራፍ2, #ሰማዕትነት, #አቡነጎርጎርዮስ, #OrthodoxTewahedoHistory #ሐዋርያት, #የክርስትናመስፋፋት #አቡነጎርጎርዮስትረካ, #ክፍል2, #ኦርቶዶክስ, #ታሪክ, #AncientChurch, #Persecution