У нас вы можете посмотреть бесплатно የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ ምዕራፍ 3 | የውስጥ ጠላቶች | የግኖስቲኮች የስሕተት ትምህርት | ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ምዕራፍ 3 በዚህ ተከታታይ የትረካ ቪዲዮ፣ ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ (የሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ) ያዘጋጁትንና "የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ" የተሰኘውን ድንቅ መጽሐፍ ምዕራፍ 3ን እናያለን። ቤተ ክርስቲያን ከውጪ በአይሁድ እና በአሕዛብ ከሚመጣባት ስደት ፣ መከራ በሰማዕታት ብታሸንፍም ውስጥ በሐሰተኛ ትምህርቶች በመናፍቃን ክፉኛ የተፈተነችበትን ታሪክ እንቃኛለን። በዚህ ክፍል የሚዳሰሱ ነጥቦች፡- የቤተክርስቲያን ትክክለኛ ትምህርቶች ምን እንደሆኑ አግኖስቲኮች (Gnostics) ማን ናቸው? የመናፍቃኑ ታሪካቸውና የክህደት ትምህርቶች የቤተ ክርስቲያን ትክክለኛ ምላሽ፦ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እነዚህን የሐሰት ትምህርቶች በሐዋርያዊ ትምህርት እንዴት እንደመከተች። #የቤተክርስቲያንታሪክ #አቡነጎርጎርዮስ #ሲሞንመሰሪ #ግኖስቲኮች #መርቂያን #መነናውያን #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #የውስጥጠላቶች #ምዕራፍ3 #ChurchHistory #EOTC #ethiopia #የሐሰትትምህርት, #ሞንዳል, #ባሲሊደስ, #ኩሪንቶስ, #ኦርቶዶክስ, #ታሪክ, #ትረካ, #EOTC, #Heresy, #EarlyChurch