У нас вы можете посмотреть бесплатно የሰላም ሌሊት 1 | ከመተኛትዎ በፊት የሚሰሙ ነፍስን የሚያሳርፉ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባቦች | Bedtime Spiritual Reading или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። የተወደዳችሁ የአትሮኖስ ቤተሰቦች፤ ከዕለት ውሎ ድካም በኋላ ነፍሳችን እረፍት የምታገኘው በእግዚአብሔር ቃል ውስጥ ነው። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ተፈጥሮን የሚያደንቁ፣ በእግዚአብሔር ላይ ያለንን እምነት የሚያጸኑና ተስፋን የሚሰጡ የቅዱሳት መጻሕፍት ንባባትን አዘጋጅተንላችኋል። ለሊቱን በሰላም አሳልፈን ለጠዋቱ ብርሃን እንዲያበቃን የእግዚአብሔር ቃል አብሮን ይሁን። ይዘቱ፡ መዝሙር 8፣ 26፣ 90፣ 142፣ መክብብ 1፣ 7፣ መጽሐፈ ጥበብ 5፣ ተግሳጽ 3፣ 2ኛ ጴጥ 1፣ ዕብ 11 እና ማቴዎስ 5። #አትሮኖስ #መዝሙረዳዊት #የለሊትጸሎት #ኦርቶዶክስ #Atronos #ethiopianorthodox #ንስሐ #መጽሐፍቅዱስ #ተስፋ #ኦርቶዶክስ #Atronos #EthiopianSpiritual