У нас вы можете посмотреть бесплатно ክርስቲያኖች ለምን የዩቲዩብ ቻናል ሊኖራቸው ይገባል? | የጳውሎስ ድንኳን или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ሰላም የጌታ ቤተሰቦች! እንኳን ወደ "የጳውሎስ ድንኳን" (Paul's Tent) በሰላም መጣችሁ። በዛሬው ቪዲዮ፣ ክርስቲያኖች እና አገልጋዮች ለምን የራሳቸው የዩቲዩብ ቻናል ሊኖራቸው እንደሚገባ 3 ወሳኝ ምክንያቶችን እናያለን። ሐዋርያው ጳውሎስ ወንጌልን እየሰበከ ድንኳን ይሰፋ እንደነበር (ሐዋ. 18:3)፣ እኛም በዲጂታሉ ዓለም ድንኳናችንን ሰፍተን ለወንጌል ስርጭት እና ለኢኮኖሚ ነፃነት እንዴት እንደምንበቃ እንወያያለን። በዚህ ቪዲዮ የምንማራቸው ነጥቦች፡- ዩቲዩብ ለምን የዘመኑ አውደ-ምህረት (አርዮስፋጎስ) ተባለ? አገልግሎትን እና ስራን (ገቢን) እንዴት ማጣጣም ይቻላል? ተተኪውን ትውልድ በዲጂታል ዓለም እንዴት መታደግ እንችላለን? ይህ ቻናል አማኞች የቴክኖሎጂ እውቀታቸውን ተጠቅመው ወንጌልን እንዲያስፋፉና የኢኮኖሚ አቅማቸውን እንዲገነቡ ለማገዝ የተከፈተ ነው። 🔔 ሰብስክራይብ በማድረግ የራዕዩ ተካፋይ ይሁኑ! በዚህ ቻናል የምናተኩርባቸው ጉዳዮች፡ የኦንላይን ቢዝነስ ለክርስቲያኖች የዩቲዩብ አከፋፈት እና አጠቃቀም (YouTube Tips) ዲጂታል ወንጌል (Digital Evangelism) #PaulsTent #የጳውሎስድንኳን #EthiopianChristian #DigitalEvangelism #MakeMoneyOnlineEthiopia #Wongel #Ethiopia