У нас вы можете посмотреть бесплатно GPS ከናፋጣ መቆጣጠሪያ ጋር የተገጠመበትን ከባድ መኪና በስልካችን መቆጣጠር GPS with Fuel Monitoring In Ethiopia или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
🚒ጂፒኤስ(GPS) ከናፍጣ መቆጣጠሪያ ጋር ለባድ መኪናዎ ላይ ሲያስገጥሙ በስልኮ ወይም በኮምፒዮተር ✅መኪናዎ የት እንዳለ ማየት ይችላሉ። ✅መኪናዎ ውስጥ ስንት ሊትር ነዳጅ እንዳለ ማየት ይችላሉ። ✅መኪናዎ ነዳጅ ስንቴ እና ስንት ሊትር እንደሞላ ያሳውቆታል። ✅መኪናዎ ላይ ነዳጅ ቢሰረቅ ስንት ሊትር ነዳጅ እንደተሰረቀ ያሳውቆታል። ✅ነዳጅ የቀዳበትን እና ከተሰረቁም የተሰረቀበትን ቦታ ማወቅ ያስችሎታል። ✅የመኪናዎትን ሞተር በስልኮ መቆለፍ ያስችሎታል። ✅የስራ ሰዓት እና ከስራ ሰዓት ዉጪ የሚደረግ እንቅስቃሴን ይመዘግባል ✅ከፈቀዱለት ፍጥነት በላይ ከትጓዘ ያሳዉቆታል ✅መኪናዎ በሊትር ስንት እየተጉዋዘ እንደሆነ ያሳውቆታል። ✅የየቀኑን የጉዞ ታሪክ መዝግቦ ያስቀምጣል። ✅መኪናው የተጉዋዘዉን ኪሎ ሜትር ይመዘግባል። ✅እርሶ ከፈቀዱት ክልል ከወጣ ያሳዉቆታል። 🇪🇹ይሄን ቴክኖሎጂን ከባድ መኪኖት ላይ ሲያስገጥሙ መኪኖትን ከስርቆት እየተከላከሉ የመኪኖትን ስራ ቢያጆ እንዲሁም ነዳጅ ይቆጣጠሩ። 🚒 የድርጅታችን ቴክኒሺያኖች መኪናቹ ያለበት ቦታ መጥተው ፣ ገጥመው ፣ ከስልካቹ ጋር አገናኝተው እንዴት መጠቀም እንደምትቹሉ ያሳዩዋቹሀል። 🏢 ለድርጅቶች የሎጂስቲክስ እና ፍሊት ማናጀሮች የአጠቃቀም ሙሉ ስልጠና እንሰጣለን። 🎖 ለምንገጥማቸው እቃዎች የሁለት አመት ሙሉ ዋስትና እንሰጣለን። ☎️አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ። 🙏ስልኮቻችንን በተደጋጋሚ ተይዞዋል ካሎት እባኮን ደግመው ይደውሉ። 📲 0970 00 00 08 - አዲስ አበባ 📲 0927 88 88 44 - አዲስ አበባ 📲 0974 01 23 45 - አዳማ 📲 0972 01 23 45 - መቀሌ 📲 0968 01 23 45 - ሀዋሳ 📲 0969 01 23 45 - ድሬዳዋ 📲 0956 88 88 80 - የደንበኞች አገልግሎት 📲 0960 40 22 40 - የደንበኞች አገልግሎት 🇪🇹 አድራሻ 📍አዲስ አበባ - መስቀል ፍላወር ፣ ጋዜቦ አደባባይ ፣ NK ህንፃ ፣ 6ኛ ፎቅ ፣ 604 📍አዳማ - ፖስታ ቤት ፣ ካራማራ ሆቴል ጀርባ ፣ ናፍራን ሞል ፣ 3ኛ ፎቅ ፣ 305 📍መቀሌ - ቀበሌ 17 ፣ አክሱም ሆቴል ፊት ለፊት ፣ ኣፀደ ወ/ሩፋኤል ህንፃ ፣ 3ኛ ፎቅ ፣ 312 📍ሀዋሳ - ፒያሳ ፣ አልያንስ ህንፃ ፣ 3ኛ ፎቅ ፣ 361 📍ድሬዳዋ - ሳቢያን ፣ ድሬ ሞል ፣ 4ኛ ፎቅ ፣ 401 ቴሌግራም https://t.me/waltatechnologies ዌብሳይት https://waltatechnologies.com ዋልታ ቴክኖሎጂስ ኃ/የተ/የግ/ማ ®️