• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

GPS የተገጠመበት መኪና እንዴት ነው በስልካችን የምንቆጣጠረው - SinoTrack Gps Full User Guide скачать в хорошем качестве

GPS የተገጠመበት መኪና እንዴት ነው በስልካችን የምንቆጣጠረው - SinoTrack Gps Full User Guide 2 года назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
GPS የተገጠመበት መኪና እንዴት ነው በስልካችን የምንቆጣጠረው - SinoTrack Gps Full User Guide
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: GPS የተገጠመበት መኪና እንዴት ነው በስልካችን የምንቆጣጠረው - SinoTrack Gps Full User Guide в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно GPS የተገጠመበት መኪና እንዴት ነው በስልካችን የምንቆጣጠረው - SinoTrack Gps Full User Guide или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон GPS የተገጠመበት መኪና እንዴት ነው በስልካችን የምንቆጣጠረው - SinoTrack Gps Full User Guide в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



GPS የተገጠመበት መኪና እንዴት ነው በስልካችን የምንቆጣጠረው - SinoTrack Gps Full User Guide

🚙ለዘመናዊ መኪኖች እና የራሳቸው ሪሞት ላላቸው መኪናዎች ባደጉት ሀገራት ከAlarm ይልቅ የGPS Integrated with Engine Lock ሴኩሪቲ ስስተም ተመራጭ ነው። የመኪና ስርቆት እንደ ጉድ አየሰማን ባለንበት ሰአት የGPS Security Device ለመኪናዎ አስተማማኝ ዋስትና ይሰጣል። ደንበኞቻችንም ይህን Device ካስገጠሙ በሁዋላ እረፍት አግኝተዋል። እርሶስ ምን ይጠብቃሉ❓ የGPS ቴክኖሎጂን በመጠቀም መኪናዎትን 📱ከስልኮ ጋር ያገናኙ የGNSS ሴኩሪቲ ሲስተም 2 ወሳኝ ሴኩሪቲ ሲስተሞችን በአንድ ላይ ይይዛል። 1ኛ - Engine Lock/Immobilizer የመኪናዎትን ሞተር በስልኮ መቆለፍ ያስችሎታል። ይህም ማለት አንድ ሌባ ሪሞቶን እንኩዋን ቢሰርቅ መኪናውን ማስነሳት እንዳይችል ያደርገዋል። 2ኛ - GPS Global Positioning System መኪናዎት ቢሰረቅ ወይም ለሰው ቢሰጡት በስልኮ መኪናዎ የት እንደተወሰደ ወይም የት እንደሆደ ማየት ያስችሎታል። የመኪናዎን የጉዞ ታሪክ ማወቅ ያስችሎታል። 📌በብዛት የምነጠየቃቸው ጥያቄዎች 📌1. ሌባው እቃውን ቢነቅለውስ? የGPS Device ሳይዝ በጣም ትንሽ ከመሆኑ በተጨማሪ እንደ Alarm የተወሰነ ቦታ ላይ ሳይሆን የፈለግነው ቦታ ላይ መደበቅ ያስችለናል። ይህም ለአንድ ሌባ ዲቫይሱን ለማግኘት ረጅም ሰአት ይወስድበታል። አንድ ሌባ Deviceውን ቢያገኘው እና ቢቆርጠው ወይም ቢነቅለው ወዲያው ወደ መኪናው ባለቤት ቆርጠውኛል ብሎ ይደውላል። የራሱ ባትሪ አለው። 📌2. Mobile Application የተጫነበት ስልኬ ቢጠፋስ? ስልኮ ቢጠፋ ወዲያው ሌላ ስልክ ላይ ከAPP Store ወይም ከPlay Store የሞባዬል አፖሊኬሽኑን በማውረድ የምንሰጦትን Username እና Password በማስገባት መኪናዎትን መቆጣጠር ይችላሉ። 📌3. GPSሁ በምን ያህል ርቀት ይሰራል? የGPS አገልግሎቱ በመላው ኢትዮጵያ ይሰራል። ይህም ማለት እርሶ አዲስ አበባ ሆነው መኪናዎ ድሬዳዋ ቢሆን እያንዳንዱን እንቅስቃሴ መከታተል ያስችሎታል። 📌4. ለምን ያህል አመት ያገለግላል? እንደ ድርጅታችን ልምድ ከሆነ የዛሬ 4 አመት ያስገጠሙ ደንበኞቻችን እንካሁን ድረስ አግልግሎቱን እየተጠቀሙ ይገኛሉ። 📌5. ሌላ ተጨማሪ ክፍያ አለ ወይ? አዎ አለው። ይህ ቴክኖሎጂ የሚሰራው በሲም ካርድ ነው። ስለዚህ ዲቫይሱ ውስጥ የምትገባው ሲም ካርድ ካርድ ካልተሞላበት Expire ያደርጋል። ስለዚስ ይህ ሲም ካርድ Expire እንዳያደርግ በየወሩ የ15 ብር ካርድ ይሞሉበታል። 📌6. ለማስገጠም ወደ ድርጅታቹ ስንመጣ ሲም ካርድ ይዘን መምጣት አለብን? ይህ እንደ እርሶ ፍላጎት ይወሰናል። ጊዜ ካሎት ከማንኛውም የEthiotelecom የሽያጭ ሱቅ በመሄድ ኖርማል ሲም ካርድ አውጥተው መምጣት ይችላሉ። ካልተመቾት እና ጊዜ ከሌሎት ግን ድርጅታችን ከEthiotelecom ጋር ስምምነት በማድረግ የተሰጠን ሲምካርዶች ስላሉ እነሱን መጠቀም ይችላሉ። 📌6. የGPS Deviceዉ ውሃ ቢነካውስ? የGNSS Device waterproof ነው ስለዚህ ምንም አይሆንም። ምንጊዜም ለመኪናዎት ሴኩሪቲ እና ሴፍቲ ዋልታ ቴክኖሎጂስን ይምረጡ። 💵ዋጋ - GPS Device + Installation + Mobile App Installation - 8500 ብር ⏰ገጠማ - 20 ደቂቃ 📃ከአንድ አመት ዋስትና ጋር ለበለጠ መረጃ በድርጅታችን ስልክ ይደውሉልን። 📱 0913545281 📱 0912083428 📱 0976030600 ቢሮ - መስቀል ፍላወር ፣ ጋዜቦ አደባባይ ፣ ቡና ባንክ ያለበት ህንፃ ላይ 7ኛ ፎቆ የዮቲዮብ ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ    / @waltatechnologies   ®️Walta Technologies PLC #carsecurity #gpstracker #sinotrukhowo #minigps #minigpstracker #sinotrack #security #waltatechnologies #gpstutorial

Comments
  • GPS CAR TRACKER  safe installation tutorial 9 месяцев назад
    GPS CAR TRACKER safe installation tutorial
    Опубликовано: 9 месяцев назад
  • GPS ከናፋጣ መቆጣጠሪያ ጋር የተገጠመበትን ከባድ መኪና በስልካችን መቆጣጠር GPS with Fuel Monitoring In Ethiopia 1 год назад
    GPS ከናፋጣ መቆጣጠሪያ ጋር የተገጠመበትን ከባድ መኪና በስልካችን መቆጣጠር GPS with Fuel Monitoring In Ethiopia
    Опубликовано: 1 год назад
  • TechTalk With Solomon S28 E11 - GPS ባይኖርስ? 5 месяцев назад
    TechTalk With Solomon S28 E11 - GPS ባይኖርስ?
    Опубликовано: 5 месяцев назад
  • በGPS የመኪናችንን እንቅስቃሴ እና ነዳጅ በComputer እንዴት መቆጣጠር እንችላለን። የGPS-Go Web Application Tutorial 2 года назад
    በGPS የመኪናችንን እንቅስቃሴ እና ነዳጅ በComputer እንዴት መቆጣጠር እንችላለን። የGPS-Go Web Application Tutorial
    Опубликовано: 2 года назад
  • የመኪና ጂፒኤስ አጠቃቀም እና ገጠማውን ማንም የማይነግራቹን ሚስጥር በዚህ ቪድዮ II The secret of GPS usage and the challenges 6 месяцев назад
    የመኪና ጂፒኤስ አጠቃቀም እና ገጠማውን ማንም የማይነግራቹን ሚስጥር በዚህ ቪድዮ II The secret of GPS usage and the challenges
    Опубликовано: 6 месяцев назад
  • ለኤሌክትሪክ መኪና የኤሌክትሪክ ዝርጋታና መደረግ ያለበት ጥንቃቄ ! 11 месяцев назад
    ለኤሌክትሪክ መኪና የኤሌክትሪክ ዝርጋታና መደረግ ያለበት ጥንቃቄ !
    Опубликовано: 11 месяцев назад
  • Сельскохозяйственные инструменты, изобретения и хитрости, которые вам не хотят показывать 1 месяц назад
    Сельскохозяйственные инструменты, изобретения и хитрости, которые вам не хотят показывать
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • ሱዙኪ መኪናዎች ዳገት ወይም ቁልቁለት ላይ ለማቆም ማርሽ D R ወይስ N? #car 3 года назад
    ሱዙኪ መኪናዎች ዳገት ወይም ቁልቁለት ላይ ለማቆም ማርሽ D R ወይስ N? #car
    Опубликовано: 3 года назад
  • ከእንግዲህ ሌባ ታሪክ ሆነ ! የመኪና ስርቆትን የምንቆጣጠርበት ምርጥ መላ | gps technology in Ethiopia | Gebeya 2 года назад
    ከእንግዲህ ሌባ ታሪክ ሆነ ! የመኪና ስርቆትን የምንቆጣጠርበት ምርጥ መላ | gps technology in Ethiopia | Gebeya
    Опубликовано: 2 года назад
  • COMO CONFIGURAR | GPS PARA MOTO Y CARRO | COBAN 303 F / G | APLICACION TRACKER HOME | PLATAFORMA WEB 4 года назад
    COMO CONFIGURAR | GPS PARA MOTO Y CARRO | COBAN 303 F / G | APLICACION TRACKER HOME | PLATAFORMA WEB
    Опубликовано: 4 года назад
  • Как использовать GPS-навигацию на телефоне Android (Sygic) 7 лет назад
    Как использовать GPS-навигацию на телефоне Android (Sygic)
    Опубликовано: 7 лет назад
  • GPS Tracker in Ethiopia - User Guide for WhatsGps - Walta Technologies 2 года назад
    GPS Tracker in Ethiopia - User Guide for WhatsGps - Walta Technologies
    Опубликовано: 2 года назад
  • ያለ ነዳጅ እና ያለ ኤሌክትሪክ ቻርጅ የሚሰራ አውቶሞቢል የፈጠረው ማክስዌል ቻካምቡትሶ. 10 месяцев назад
    ያለ ነዳጅ እና ያለ ኤሌክትሪክ ቻርጅ የሚሰራ አውቶሞቢል የፈጠረው ማክስዌል ቻካምቡትሶ.
    Опубликовано: 10 месяцев назад
  • የቫልቭ አጀስትመንት መሰራት ጠቀሜታዎች 2 года назад
    የቫልቭ አጀስትመንት መሰራት ጠቀሜታዎች
    Опубликовано: 2 года назад
  • 25 Запрещенных Гаджетов, Которые Вы Можете Купить Онлайн 2 года назад
    25 Запрещенных Гаджетов, Которые Вы Можете Купить Онлайн
    Опубликовано: 2 года назад
  • የመኪና ስርቆት መፍትሔ ! የGPS አይነት እና ዋጋ 2016 | Car GPS tracking in Ethiopia | business| gebeya media 1 год назад
    የመኪና ስርቆት መፍትሔ ! የGPS አይነት እና ዋጋ 2016 | Car GPS tracking in Ethiopia | business| gebeya media
    Опубликовано: 1 год назад
  • Я Построил Рогатку Более Мощную, чем Пистолет 6 месяцев назад
    Я Построил Рогатку Более Мощную, чем Пистолет
    Опубликовано: 6 месяцев назад
  • Car GPS tracking in Ethiopia |የመኪና ስርቆት መፍትሔ | የ GPS አይነቶች እና ዋጋቸው 2 года назад
    Car GPS tracking in Ethiopia |የመኪና ስርቆት መፍትሔ | የ GPS አይነቶች እና ዋጋቸው
    Опубликовано: 2 года назад
  • 🚀 GPS: The Tech That Rules the World! 🌍 የጂፒኤስ ታሪክ፣ አሰራር፣ ጥቅምና ጉዳት #technology  #GPS #how #innovation 9 месяцев назад
    🚀 GPS: The Tech That Rules the World! 🌍 የጂፒኤስ ታሪክ፣ አሰራር፣ ጥቅምና ጉዳት #technology #GPS #how #innovation
    Опубликовано: 9 месяцев назад
  • GPS Tracker যানবাহনে লাগানোর সবচেয়ে সহজ পদ্ধতি || Installation tutorial video Bangla. 1 год назад
    GPS Tracker যানবাহনে লাগানোর সবচেয়ে সহজ পদ্ধতি || Installation tutorial video Bangla.
    Опубликовано: 1 год назад

Контактный email для правообладателей: [email protected] © 2017 - 2025

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5