У нас вы можете посмотреть бесплатно እንዴት ይድናል; ሳሚ-ዳን በድምፅ ብቻ ( Endet Yidnal; Sami-Dan acapella) или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
እንዴት ይድናል ዛሬ ላይ ሀይለኛ ነኝ ብሎ ሰው ተመካ በክንዱ ሀይሉን ባሳረፈ ቁጥር ደካሞች ተጎዱ ቀን ጠብቆ ደግሞ ሲጥለው እሱም በሌሎች እጅ ይወድቃል አየር እያጠራት ነብሱ በፀፀት ይጮሀል ማንም ቋሚ የለም በምድር ላይ ሁሉም መጨረሻው የሞት ሲሳይ ፍርዱን የሚጠብቅ ካለው ከበላይ ሰው በመጥፎ ያደፈው ህሊናው እየደጋገመ ሲያሳምመው መውጪያ መግቢያ መተንፈሻም ሲያሳጣው ሆ..እንዴት ይድናል-ህሊና ሲታመም ሆ..በምን ይድናል- እውነት ስትቆጣ ሆ..እንዴት ይድናል- ቀን ጠብቆ ሲጥል ሆ..በምን ይድናል- አሉ ጥቂት ሰዎች የዘየዱ ሁሉም ያልፋል ብለው የተረዱ ካለቻቸው ላይ ቀንሰው ሌሎችን የረዱ በህብረት ከሰዎች ጋር ሚሰሩ ችግርን ተነጋግረው የሚፈቱ ክፋትን በደግነት ሁሌም ሚረቱ ማንም ቋሚ የለም በምድር ላይ ሁሉም መጨረሻው የሞት ሲሳይ ፍርዱን የሚጠብቅ ካለው ከበላይ ሰው በመጥፎ ያደፈው ህሊናው እየደጋገመ ሲያሳምመው መውጪያ መግቢያ መተንፈሻም ሲያሳጣው ሆ..እንዴት ይድናል-ህሊና ሲታመም ሆ..በምን ይድናል- እውነት ስትቆጣ ሆ..እንዴት ይድናል- ቀን ጠብቆ ሲጥል ሆ..በምን ይድናል-