У нас вы можете посмотреть бесплатно Song of the week ማሳዘን አልፈልግም አንተን или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ማሳዘን አልፈልግም አንተን አንተን ማስቀየም አልፈልግም አንተን አንተንላ ሳዝንህ አልፈልግም አንተን አንተን ላስቀይምህ አልፈልግም አንተን አንተን ብዙ ውለታ አለብኝ ያደረከው ለህይወቴ ለቤቴ ለኑሮዬ/2/ ማሳዘን አልፈልግም አንተን አንተን ማስቀየም አልፈልግም አንተን አንተን ብዙ ውለታ አለብኝ ያደረከው ለህይወቴ ለቤቴ ለኑሮዬ/2/ የሞላኸው አለ ጎድሎብኝ የጠገንከውም አለ ተሰብሮብኝ ያደስክልኝ ብዙ ነው አርጅቶብኝ የመለስከውም አለ ግራ ገብቶኝ ይሄ ሁሉበዝቶልኝ ላሳዝንህ አልፈልግም ይከብደኛል ሌላው ቢቀር ዘመኖቼ ይመሰክሩብኛል ሌላው ቢቀር ዕድሜዬ ይመሰክርብኛል ማሳዘን አልፈልግም አንተን አንተን ማስቀየም አልፈልግም አንተን አንተን ላሳዝንህ አልፈልግም አንተን አንተን ላስቀይምህ አልፈልግም አንተን አንተን ብዙ ውለታ አለብኝ ያደረከው ለህይወቴ ለቤቴ ለኑሮዬ/2/ ማሳዘን አልፈልግም አንተን አንተን ማስቀየም አልፈልግም አንተን አንተን ብዙ ውለታ አለብኝ ያደረከው ለህይወቴ ለቤቴ ለኑሮዬ/2/ ለሃዘን ቀን ለደስታ ቀን ለፍርድ ቀን ለምጻት ቀን የታተምኩበት ያንተ ማህተም ለርስቴ መያዣ ምጽናናበት ሃጢያትን ባደርግ ምወቀስበት ስለሰማዩ ሚስጥር የምረዳበት መንፈስ ቅዱስ እርሱ ነው ምጽናናበት የቀረ ይቀራል እንጂ/3/ አሳዝኜው አልወጣም ከርሱ እጂ የቀረ ይቀራል እንጂ/3/አሳዝኜው አልርቅም ከርሱ እጂ ………………../2/………………. ማሳዘን አልፈልግም አንተን አንተን ማስቀየም አልፈልግም አንተን አንተን ላሳዝንህ አልፈልግም አንተን አንተን ላስቀይምህ አልፈልግም አንተን አንተን ብዙ ውለታ አለብኝ ያደረከው ለህይወቴ ለቤቴ ለኑሮዬ/2/ ……………./2/……………..