У нас вы можете посмотреть бесплатно እኔ ኤልሻዳይ ነኝ በፊቴ ተመላለስ ፍጹምም ሁን || ቢሾፕ ደጉ ከበደ || Apostolic Church || Degu Kebede || Ene Alshaday Neg или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#Like_በማድረግ_ይጀምሩ!! #ቪድዮውን_Like_Shere_ያድርጉ #ቢሾፕ_ደጉ_ከበደ #እኔ_ኤልሻዳይ_ነኝ_በፊቴ_ተመላለስ_ፍጹምም_ሁን!! #ENE_ELISHADAY_NEG_BEFITE_TEMELALES_FTUMIMI_HUN!! #በእውነትኛ_ወንጌል_ተጫምታችሁ_ቁሙ #APOSTOLIC_CHURCH_OF_INTERNATIONAL _23 #Apostolic_Message #በማስተዋል_ዘምሩ #bishop_degu_kebede #apostolic_songs #apostolic_songs #Like_በማድረግ_ይጀምሩ!! #ቪድዮውን_Like_Shere_ያድርጉ #በመንፈሱ_በውስጥ_ሰውነታችሁ_በኃይል_ጠንክሩ #New_Gosple_Message #Apostol_Degu_Kebede #መልዕክት_በቢሾፕ_ደጉ #Apostolic_Songs #በማስተዋል_ዘምሩ #Jesus_is_Eternal_father #Profitable_Person #የወጣቶች_ኮንፍራንስ_2016 #የሚጠቅም_ሰው #Annual_Youth_Conference • የሚጠፋውን አጥፋቶ የሚወረሰውን ያወርሰናል || ቄስ ዮሐንስ... • ኢየሱስ አብ ነው || ቄስ ኤልያስ New_Gosple_Mes... “እኔና አብ አንድ ነን።” — ዮሐንስ 10፥30 “አንተ ግን ሕይወት ለሚገኝበት ትምህርት የሚገባውን ተናገር።” — ቲቶ 2፥1 1ኛ ጢሞቴዎስ 4 ፥ 15-16 ¹⁵ ማደግህ በነገር ሁሉ እንዲገለጥ ይህን አስብ፥ ይህንም አዘውትር። ¹⁶ ለራስህና ለትምህርትህ ተጠንቀቅ፥ በእነዚህም ጽና፤ ይህን ብታደርግ፥ ራስህንም የሚሰሙህንም ታድናለህና። ዘዳግም 7፥6 ⁶ ለአምላክህ ለእግዚአብሔር አንተ ቅዱስ ሕዝብ ነህና፤ በምድር ፊት ከሚኖሩ አሕዛብ ሁሉ ይልቅ ለእርሱ ለራሱ ሕዝብ ትሆንለት ዘንድ አምላክህ እግዚአብሔር መረጠህ። ⁷ እግዚአብሔርም የወደዳችሁና የመረጣችሁ ከአሕዛብ ሁሉ በቍጥር ስለ በዛችሁ አይደለም፤ እናንተ ከአሕዛብ ሁሉ በቍጥር ጥቂቶች ነበራችሁና፤ ⁸ ነገር ግን እግዚአብሔር ስለ ወደዳችሁ ለአባቶቻችሁም የማለላቸውን መሐላ ስለ ጠበቀ፥ ስለዚህ እግዚአብሔር በጽኑ እጅ አወጣችሁ፥ ከባርነትም ቤት ከግብፅ ንጉሥ ከፈርዖን እጅ አዳናችሁ። ⁹ አንተም አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ፥ ለሚወድዱትም ትእዛዙንም ለሚጠብቁ ቃል ኪዳኑንና ምሕረቱን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ የታመነ አምላክ እንደ ሆነ እወቅ፤ ዘዳግም 4፥7 ⁷ አምላካችን እግዚአብሔር በምንጠራው ጊዜ ሁሉ እንደሚቀርበን፥ አምላኩ ወደ እርሱ የቀረበው ታላቅ ሕዝብ ማን ነው? ⁸ በዓይናችሁ ፊት ዛሬ እንደማኖራት እንደዚህች ሕግ ሁሉ ጽድቅ የሆነች ሥርዓትና ፍርድ ያለው ታላቅ ሕዝብ ማን ነው? መዝሙር 147፥19 ¹⁹ ቃሉን ለያዕቆብ፥ ሥርዓቱንና ፍርዱን ለእስራኤል ይናገራል። ²⁰ ለሌሎች አሕዛብ ሁሉ እንዲህ አላደረገም፥ ፍርዱንም አልገለጠላቸውም። ሃሌ ሉያ። @ApostolicSongs2616 #new_status #new_gospel_massage #massage #bible #biblestudy #biblemessage #apostolic #apostolicchurch #kes_Yohannis #Kesyohannnis #hawassa #Hawasa_annual_youth_conference #apostolicchurchmezmursongs #mezmur #gospelmezmur #apostolic_songs #በማስተዋል_ዘምሩ #Jesus #nameofjesus #onegodbeliever #onegod #isoyisak #iso_yishak #apostolicchurchmezmur #church #churchmezmur #bemastewalzemiru #zemiru #zima #apostolic_songs #2023 #2015 #2024 #2016 #appstolic_church_mezmur_songs #bishop #bishopdegukebede #bishop_degu_kebede #bishop_Alemaw #bishop_Terefe #bishop_getahun #bishop_birhanu #Apostolic_Songs #በማስተዋል_ዘምሩ @ApostolicSongs2616 @Salemspiritualevents @isoyisehak @ApostolicchurchSongwithLyrics7 @asaphchior @ApostolicChurchMezmurSongs “አስቀድሞ ስላልጠቀመህ፥ አሁን ግን ለእኔም ለአንተም ስለሚጠቅም በእስራቴ ስለ ወለድሁት ስለ ልጄ ስለ አናሲሞስ እለምንሃለሁ።” ፊልሞና 1፥10-11 #Apostolic_Songs #በማስተዋል_ዘምሩ