У нас вы можете посмотреть бесплатно የገናን እውነተኛ ታሪክ [The Real Story of Christmas-Amharic] или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
revelationmedia.com/sharechristmas/amh ን ይጎብኙ። የእግዚአብሔር ልጅና የአለም አዳኝ የሆነውን የኢየሱስን ልደት ለመመስከር ከማርያም፣ ከዮሴፍና ከእረኞቹ ጋር ወደ ቤተልሔም ጉዞ! በአንዲያ ልጁ በኢየሱስ በኩል የእግዚአብሔርን ነፃ የድነት ስጦታ ታሪክ በእውነተኛው የገና ታሪክ፣ በiBIBLE ልዩ ክፍል ውስጥ ይመልከቱ። የRevelationMedia ፕሮዳክሽን ፣ የገና እውነተኛ ታሪክ የኢየሱስን መወለድ እውነተኛ ትረካ ያቀርባል፣ ይህን ድንቅ ታሪክ ከኢየሱስ የዋና ዓላማው ከሆነው የዓለምን መዳን ጋር ያገናኛል። በእምነት በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ታምናለህ፣ የድነት ስጦታውን ትቀበላለህ እናም የእግዚአብሔር ልጅ ትሆናለህን? በRevelationMedia ፕሮዳክሽን የተዘጋጀው iBIBLE የእግዚአብሔርን ቃል በዓለም ዙሪያ ያሉ ሰዎች ሊሳተፉበት በሚችሉት ቅርጸት ያቀርባል። በአስደሳች ኦዲዮና ማራኪ አኒሜሽን፣ በሁሉም የዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ፣ ከሁሉም አስተዳደግ የመጡ እና ሁሉም ችሎታዎች ያላቸው ሰዎች መለኮታዊ ትረካ - አንድ ወጥ የቅዱሳት መጻሕፍት ታሪክ መማር ይችላሉ። iBIBLE ወደ ማንኛውም የአለም 7,000+ ቋንቋዎች ለመተርጎም በነጻ ይገኛል። ዛሬውኑ ንቅናቄውን ይቀላቀሉና የእግዚአብሔርን ቃል እውነተኛ ታሪክ በነጻ ለሀገሮች ለህዝቦች ደርስ ዘንድ ይርዱ! የበለጠ ለማወቅ፣ www.i.BIBLE ን ይጎብኙ። ዳይሬክተር፦ Steve Cleary