У нас вы можете посмотреть бесплатно "መቼ ነው ጌታ" ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ "Meche New Geta" Zemarit Fantu Wolde или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
መቼ ነው ጌታ መቼ ነው ጌታ ኧረ መቼ ነው መቼ ነው ጌታዬ እንደ ቃልህ የሚሆን ጉዞዬ /፪/ አልተማርኩም አልል አሰተምረኸኛል /፪/ ቃልህን እንደ ወተት አጠጥተኸኛል /፪/ የታል አኗኗሬ አንተን የሚመስለው /፪/ በልማድ ሕይወት ነው የምመላለሰው /፪/ ይህ አንደበቴማ በቃልህ ሠልጥኗል /፪/ ልቦናዬ ካንተ ከፊትህ ኮብልሏል /፪/ አንተን እንደማውቅህ አብዝቼ ባወራም /፪/ የተዘራው ሁሉ ፍሬ አላፈራም /፪/ እዘንልኝ እና መንገዴን አቅናልኝ /፪/ የዓመፅ ሥራዬን በደሌን ተውልኝ /፪/ ቃልህ አይሰደብ በእኔ ድካም /፪/ አርመው እርሻህን መድኃኔ ዓለም /፪/ እስራቴን ፈትተህ ነፃነትን ሰጠኝ /፪/ በቀኝህ አቁመኝ ጌታ ሆይ ባርከኝ /፪/ ኃጢአት ሞትን ወልዶ እንዳያጠፋኝ /፪/ የብርሃን ፊትህ ይገለጽልኝ /፪/