У нас вы можете посмотреть бесплатно ድርብ ቅድመ-ውሳኔ|Dobule Predestination ምንድን ነው?| መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው?| የአማኑኤል ዱባለ| የአማን ሻሎም ምላሽ በቅዱሳት መጻሕፍት ሲመዘን или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ይሄ ትምህርት ድርብ ቅድመ-ውሳኔ [Double Predestination] ምንድን ነው? መጽሐፍ ቅዱሳዊስ ነው? የሚሉ ጥያቄዎችን የሚመልስና ከካልቪኒዝም አስተምህሮ ጋር ተያይዞ የሚነሱ ጥያቄዎችን እንዴት መመለስ እንዳለብን የሚያስችለንን የአስተሳሰብ ክህሎት ለማስጨበጥ የታለመ ነው። በመሆኑም ከዚህ ትምህርት ጋር ተያይዞ ግራ የገባቸውና አላስፈላጊ ጥያቄ የተፈጠረባቸው እንዲሁም የአስተምህሮው አቀንቃኝ የሆኑ ጽንፈኞች ቤተ ክርስቲያናችሁን፣ የተማሪዎች ሕብረትንና የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ላይ ሰርጎ በመግባት [Infiltrate] ጥያቄ የፈጠሩባቸው ካሉ ይሄ የሚለቀቀው ትምህርት የሚጠቅማቸው ስለሆኑ እንድታጋሯቸው ይሁን።