У нас вы можете посмотреть бесплатно ከአሜሪካ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጉብኝት ጀርባ | Ethiopia | USA | Diplomacy | Strategic Partnership | EBCDOTSTREAM или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የአሜሪካ ከፍተኛ የዲፕሎማሲና የጦር አመራር ወደ ኢትዮጵያ መጥተዋል። ለ120 ዓመታት የዘለቀው የሁለቱ ሀገራት ግኝኙነት በአቪዬሽን ሴክተር ትብብራቸው ልህቀት ይገለጻል። ከኮሪያ ዘመቻ እስከ ሶማሊያ የአልሸባብ ጥቃት ድረስ የጋራ ዘመቻ ሀገራቱ አድርገዋል። አሁን የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት የላቀና የጎለበተ ስትራቴጂክ የሚያደርግ እውነት ተፈጥሯል። ይህ ዘገባ አዲሱን ነባራዊ እውነት እየዳሰሰ ከእናንተ ጋር ይቆያል። #EthiopiaUSA #Diplomacy #120YearsOfPartnership #EthioUSRelations #StrategicPartnership #MilitaryCooperation #HornOfAfrica#eb c #etv #ebcdotstream #news #ኢትዮመልሕቅ