У нас вы можете посмотреть бесплатно ሻደይና ሶለል በአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
እንኳን ለአሸንዳ ፣ አሸንድዬ፣ ሻደይ እና ሶለል በዓላት አደረሳችሁ! አሸንዳ፣ አሸንድዬ፣ ሻደይ እና ሶለል በክረምት ወራት በልጃገረዶች ከሚከበሩ የአብሮነት ክብረ በዓላት መካከል ናቸው። ልጃገረዶች በተለያዩ ባህላዊ አልባሳት አምረው፣ በባህላዊ የፀጉር አሰራር ደምቀው እና ተውበው በነፃነት አደባባይ ወጥተው ባህልና አብሮነታቸዉን ሲያሳዩ መመልከት እጅግ አስደሳች ነው። እነዚህ በአላት በቀጣይም የበለጠ እሴታቸውን ጠብቀው እንዲከበሩ መጠበቅና መንከባከብ ይገባል። እንኳን አደረሰን ። መልካም በዓል ይሁንልን !! ከንቲባ አዳነች አቤቤ