У нас вы можете посмотреть бесплатно የፍርድ ቤት ክርክር የሚቋረጥባቸው ህጋዊ ምክንያቶች | የፍትሐ ብሔር ሥነ-ሥርዓት ህግ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዚህ ቪዲዮ የፍርድ ቤት ክርክር በምን በምን ምክንያቶች ሊቋረጥ እንደሚችል በዝርዝር እንመለከታለን። አንድ መዝገብ ተከፍቶ ክርክር ከተጀመረ በኋላ በህጉ መሰረት በተለያዩ ምክንያቶች ሊዘጋ ወይም ሊቋረጥ ይችላል። እነዚህን ሁኔታዎች ከኢትዮጵያ የፍትሐ ብሔር ሥነ-ሥርዓት ህግ አንጻር ዳሰናል። በዚህ ቪዲዮ የምንማራቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡ 📌 የተከራካሪ ወገኖች ሞት እና የክርክር መቀጠል ወይም መቋረጥ 📌 የክሱ ምክንያት ቀሪ መሆን 📌 ክስን ስለማንሳት (Withdrawal of suit) 📌 በእርቅ ስለሚዘጋ መዝገብ (Compromise) 📌 የፍርድ ቤቱ ስልጣን ጉዳይ ለተጨማሪ የህግ ትምህርቶች ቻናላችንን ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ! 👉 / @eysehen1 #EthiopianLaw #CourtCase #የፍርድቤትክርክር #ህግ #Ethiopia