У нас вы можете посмотреть бесплатно 5. ያዕቆብ፦ እውነተኛ ከፍታ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ጥበብን ከእግዚአብሔር ለምነን ስንቀበል ከሚሆኑ ነገሮች አንዱ የአእምሯችን መታደስ ነው። የልብ ዓይናችን ሲበራ ዓለም እንደምታይ ማየት እናቆማለን፤ ነገሮችን ሁሉ እግዚአብሔር እንደሚያያቸው ማየት እንጀምራለን። ዓለም ከፍታ የምትለውን ውርደት እንላለን፣ ዓለም ባለጠግነት የምትለውን ድህነት እንላለን። እግዚአብሔር ክብር የሚለውን ክብር፣ ውርደት የሚለውን ውርደት ማለት እንጀምራለን። የያዕቆብ መልዕክት አምስተኛ ክፍል በ 1፥9-11 ላይ በመመሥረት እውነተኛ ከፍታ ምን እንደ ሆነ ያስቃኘናል፣ በዚያ መጠን የሥጋ ክብርና የዚህ ዓለም ባለጠግነት መጨረሻው ምን እንደ ሆነ ያሳየናል። መልካም የትምህርት ጊዜ። Visit www.goldenoil.org