У нас вы можете посмотреть бесплатно የመላ አካል እንቅስቃሴ ለጀማሪ (beginner total body HIIT) или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
❓እንቅስቃሴው ምንድነው? የትም ቦታ በማንኛውም ሰዓት ሊሰራ የሚችል የመላ አካል እንቅስቃሴ ነው:: አሰራሩ ለጀማሪ ወይንም ስፖርት አሰራር መልመድ ለሚፈልግ ሰው ነው:: አይነቱ HIIT ነው:: ስብ ለማቃጥልም ሆነ ሰውነት ለመገንባት ተመራጭ አሰራር ነው:: ለአጭር ጊዜ እያደከመ ሰርቶ ይታረፋል:: ❓እንቅስቃሴው ለማን የሆናል? ማንኛውም ሰው ሊሰራው ይችላል:: ነገር ግን ምንም አይነት እንቅስቃሴ በፊት ዶክተርን ማማከር ጥሩ ነው:: ❓እንቅስቃሴው ቦርጭ ወይንም ሞባይል ያጠፋል? ሰውነታችን ላይ ስብ ለመቀነስ ማንኛውም እንቅስቃሴ ይረዳል:: ይሄን እንቅስቃሴ በተደጋጋሚነት (በየቀኑና / በቀን ሁለቴ) በመስራት በተወሰነ ሳምንት ውስጥ ለውጥ ማየት ይቻላል:: ለትልቅ ለውጥ ግን አመጋገብ ወሳኝ ነው::