У нас вы можете посмотреть бесплатно ቁ.1 ከወገብ በላይ ያለውን የሰውነትና የእጁ ሰብን በ30ቀን ማቅለጥ (Slim Arms &Upper Body in 30 Days ) или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
እንደሚታወቀው በአለማችን በርካታ ሰዎች የሰውነት አለመመጣጠን ችግር ማለትም (unproportional body )በመባይ የሚታወቀው ችግር ይገጥማቸዋል በተለይም 65 ከመቶ የሚሆኑት ደግሞ ሴቶች እህቶቻችን ናቸው ይከውም ከወገብ በላይ ያላቸው የሰውነት ክፍል በደረታቸው ፣ ከጡታቸው ፣እንዲሁም ከጀርባቸው አካባቢ በቀላሉ የስብ ክምችት ይታይባቸዋል የዚህም ምክኒያቱም ከሴትነት ጋር የሚመጣ በቂ እንቅስቃሴ ካለማድረግ እና በወሊድ ምክኒያት የሆርሞል መቀየርም ዋንኛ ምክኒያቶች ናቸው ይሁንና ይህንን አይነት ችግርን በቀላሉ ግን ማስተካከል ይቻላል ስለዚህም ስልጠናውን በመደጋገም ወንድም፣ ሴቶችም ወገኖቼ በመስራት ያማረ ቁመና ፈጥነው እንዲያገኙ ስልጠናዬን እንዲከታተሉ እመክራለሁ 🙏