У нас вы можете посмотреть бесплатно የማይክሮሶፍት ወርድ ት/ት ከፍል 5 |nsert Images, Tables, Shapes, Charts & WordArt| ኮምፒውተርን ከዜሮ ለመልመድ (ክፍል 16) или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዚህ የማይክሮሶፍት ወርድ (MS Word) ስልጠና ክፍል 5 (ጠቅላላ የኮምፒውተር ስልጠና ክፍል 16) ዶክመንታችንን ይበልጥ ማራኪ እና ግልጽ ለማድረግ የሚረዱ የተለያዩ ነገሮችን (Objects) እንዴት እንደምናስገባ እናያለን። ቪዲዮው ከምስል አጠቃቀም ጀምሮ እስከ ሰንጠረዥ እና ግራፍ አዘገጃጀት ድረስ ያሉትን ወሳኝ ነጥቦች ያካትታል። In this 5th part of our Microsoft Word series (General Computer Training Part 16), we focus on inserting and managing various objects. You will learn how to work with Images, Tables, Shapes, SmartArt, and Charts to make your documents professional and visually appealing. 📌 በዚህ ቪዲዮ የሚማሩት / In this video you will learn: Inserting Images: ምስሎችን ማስገባት፣ መጠናቸውን ማስተካከል (Resize) እና ማንቀሳቀስ። Tables: ሰንጠረዥ መፍጠር፣ ረድፍና አምድ (Rows & Columns) መጨመር እና ፎርማቲንግ። Shapes & Icons: የተለያዩ ቅርጾችን እና አይኮኖችን በመጠቀም ዶክመንትን ማስዋብ። SmartArt & Charts: መረጃዎችን በሳይክል፣ በሊስት እና በግራፍ (Graphs) መግለጽ። Screenshots: ከሌሎች ገጾች ላይ ምስሎችን በቀጥታ ወደ ወርድ ማምጣት። ስልጠናው ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት Like በማድረግ እና ለሌሎች Share በማድረግ ተደራሽነቱን አግዙ። ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የቤተሰባችን አባል ይሁኑ! የሰዓት ማጣቀሻዎች (Timestamps) [00:00] - መግቢያ (Introduction) [01:00] - ምስሎችን ማስገባት (Inserting Images) [02:10] - ምስልን ማንቀሳቀስና ማስተካከል (Move, Resize & Wrap Text) [02:50] - ምስልን መቁረጥ (Crop Images) [03:50] - ቅርጾችን ማስገባት (Inserting Shapes) [04:30] - የቅርጾችን ከለርና ጽሁፍ ማስተካከል (Shape Format) [06:10] - ሰንጠረዥ ማስገባት (Inserting Tables) [07:35] - በሰንጠረዥ ላይ መረጃ መመዝገብ (Data Entry) [08:45] - አውቶ ፊት (AutoFit Table) [09:10] - ረድፍና አምድ መጨመር/መቀነስ (Add/Delete Rows & Columns) [10:45] - የሰንጠረዥ ዲዛይን (Table Design & Styles) [11:35] - አይኮኖችና 3D ሞዴሎች (Icons & 3D Models) [12:35] - ስማርት አርት (SmartArt Graphics) [13:50] - ቻርትና ግራፍ (Inserting Charts/Graphs) [15:50] - ስክሪንሹት ማምጣት (Screenshots & Screen Clipping) [17:40] - ማጠቃለያ (Conclusion) #MSWord #InsertObjects #WordTables #AmharicTutorial #AdnakotTube #ComputerSkills #SmartArt #Charts #EthiopiaTech #ክፍል16