У нас вы можете посмотреть бесплатно ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ 40 | Isaiah 40 | Cover Song или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ 40 [Verse 1] ያዕቆብ ሆይ፥ እስራኤልም ሆይ። መንገዴ ከእግዚአብሔር ተሰውራለች ፍርዴም ከአምላኬ አልፋለች ለምን ትላለህ? ለምንስ እንዲህ ትናገራለህ ... [Verse 2] አላወቅህምን? አልሰማህምን? እግዚአብሔር ... የዘላለም አምላክ፥ የምድርም ዳርቻ ፈጣሪ ነው፤ አይደክምም፥ አይታክትም፥ ማስተዋሉም ... አይመረመርም። [Verse 3] ለደካማ ኃይልን ይሰጣል፥ ጉልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል። ብላቴኖች ይደክማሉ ይታክቱማል፥ ጐበዛዝቱም ፈጽሞ ይወድቃሉ፤ እግዚአብሔርን ... በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ [Chorus 2] x3 እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ አይታክቱም ይሄዳሉ አይደክሙም [Verse 4] እግዚአብሔርን ... በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ