У нас вы можете посмотреть бесплатно Selam Alegn Ende Wenze Yemifes | ሰላም፡ አለኝ፡ እንደወንዝ፡ የሚፈስ | Cover Song | መዝሙራት ዘዳዊት፤ ምዕራፍ አራት или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
[Verse 0] መዝሙራት ዘዳዊት፤ ምዕራፍ አራት በሰላም ቦቱ እሰክብ ወእነውም። እስመ እንተ እግዚኦ፦ በተስፋ ባሕቲትከ ኣኅደርከኒ። በሰላም እተኛለሁ አንቀላፋለሁም፤ አቤቱ፤- አንተ ብቻህን በእምነት አሳድረኸኛልና። [chorus ] ሰላም ፡ አለኝ ፡ እንደወንዝ ፡ እንደወንዝ ፡ የሚፈስ አዕምሮዬን ፡ የሚያረሰርስ ደስታ ፡ አለኝ ፡ ከውስጤ ፡ ከውስጤ ፡ ማይጠፋ ኢየሱስ ፡ ክብሩ ፡ ይስፋ ፡ ኡ [verse 1] ቅብዝብዝነቴን ፡ አጣሁት ፡ ከላዬ መንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ ገዛው ፡ ዘልቆ ፡ ልቦናዬን ኃይልን ፡ ከአርያም ፡ መልበሴን ፡ የማውቀው የማያልፍ ፡ ሰላም ፡ ስላልተለየኝ ፡ ነው [chorus ] ሰላም ፡ አለኝ ፡ እንደወንዝ ፡ እንደወንዝ ፡ የሚፈስ አዕምሮዬን ፡ የሚያረሰርስ ደስታ ፡ አለኝ ፡ ከውስጤ ፡ ከውስጤ ፡ ማይጠፋ ኢየሱስ ፡ ክብሩ ፡ ይስፋ ፡ ኡ.... (፪x) [verse 2] ማነው ፡ የሚነጥቀኝ ፡ ይህንን ፡ ጸጥታ የማይለየኝ ፡ ከውስጤ ፡ ለአንድ ፡ አፍታ ከሰማይ ፡ ተገኝቶ ፡ ሰማያዊ ፡ የሆነ ምድራዊማ ፡ ይሄኔ ፡ ትቶኝ ፡ በተነነ [chorus] ሰላም ፡ አለኝ ፡ እንደወንዝ ፡ እንደወንዝ ፡ የሚፈስ አዕምሮዬን ፡ የሚያረሰርስ ደስታ ፡ አለኝ ፡ ከውስጤ ፡ ከውስጤ ፡ ማይጠፋ ኢየሱስ ፡ ክብሩ ፡ ይስፋ ፡ ኡ.... (፪x) [verse 3] እግዚአብሔር ፡ ይመስገን ፡ እንቅልፌን ፡ እተኛለሁ አደራዬን ፡ ለእርሱ ፡ ለአምላኬ ፡ እጥላለሁ የብረት ፡ መዝጊያዬ ፡ ኢየሱስ ፡ ሆኖልኛል በእርሱ ፡ ተሸሽጌ ፡ ምንስ ፡ ይደፍረኛል [chorus] ሰላም ፡ አለኝ ፡ እንደወንዝ ፡ እንደወንዝ ፡ የሚፈስ አዕምሮዬን ፡ የሚያረሰርስ ደስታ ፡ አለኝ ፡ ከውስጤ ፡ ከውስጤ ፡ ማይጠፋ ኢየሱስ ፡ ክብሩ ፡ ይስፋ ፡ ኡ.... (፪x) [verse 4] ጌታ ፡ መሰረቴ ፡ የማይነቃነቅ ድጋፍ ፡ መጽንናኛዬ ፡ የሚያነሳኝ ፡ ስወድቅ መናወጥ ፡ ከልቤ ፡ ጠፍቷል ፡ ላይመለስ የሰላሜ ፡ ጌታ ፡ ይመስገን ፡ ኢየሱስ [verse 5] ሰላም ፡ አለኝ ፡ እንደወንዝ ፡ እንደወንዝ ፡ የሚፈስ አዕምሮዬን ፡ የሚያረሰርስ ደስታ ፡ አለኝ ፡ ከውስጤ ፡ ከውስጤ ፡ ማይጠፋ ኢየሱስ ፡ ክብሩ ፡ ይስፋ ፡ ኡ.... (፫x) Lyrics source: https://wikimezmur.org/am/Dereje_Kebe... Song by: Dereje Kebede