У нас вы можете посмотреть бесплатно የስራ እና ህይወት ሚዛናዊነት | ዶ/ር ምህረት ደበበ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ሕይወቶ ሚዛኑን የጠበቀ እንዳልሆነ ይሰማዎታል? በዚህ ክፍል ፤ ዶ/ር ምህረት “የስራ እና ህይወት ሚዛናዊነት” በሚል ርዕስ ወቅታዊ እና አስተማሪ ዳሰሳን ያቀርባሉ። ከጊዜ አጠቃቀም ባለፈ፣ ስራዎን ከአጠቃላይ ደህንነት እና ኑሮ ጋር ፤ ይህም ጊዜ ፣ ገንዘብ ፣ ግንዛቤ እና ግንኙነቶቻችን በአግባቡ ማመዛዘን ያካትታል። የስራ-ህይወት ሚዛን ምንነት እና ለእረፍት ፣ለግንኙነት እና ለግል እድገት የሚጠቅሙ ተግባራዊ ስልቶችን እንዳስሳለን። Feeling like life is out of balance? Caught in workaholic mode? In this episode, Dr. Mehret unpacks the timely and essential topic of Work-Life Balance. More than time management, it’s about intentionally aligning your work with your well-being. We explore the details of work-life balance, address common misconceptions, and share practical strategies to reclaim space for rest, relationships, and personal growth. … ምዕራፎች 00:00 መግቢያ 02:50 የስራ እና ህይወት ሚዛናዊነት 06:23 ምርጫዎች እና ዉጤቶች 10:20 ስራ ህይወት ነዉ ፤ ህይወትም ስራ ነዉ 17:00 ሚዛኑን ማግኘት 21:20 እንዴት ሚዛናዊ መሆን እንችላለን 32:15 ማጠቃለያ … ማይንድሴት ፖድካስት:- በዶክተር ምህረተ ደበበ አቅራቢነት ፣ ጠቃሚና አስተማሪ በሆኑ ርዕሰ ጉዳዮችን ከአንጋፋ ባለሙያዎች ፣ የሃሳብ መሪዎች እና የየተለየ ኢንዱስትሪ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ጋር ጥልቅ ውይይቶችን ያቀርብልዎታል። አስተያይትዎን COMMENT በማድረግ ያጋሩን --- ቻናላችንን ለሌሎች SHARE በማድረግ ያጋሩ: የፖድካስታችን ተከታታይ ለመሆን ደግሞ SUBSCIBE ያድርጉ። እናመስግናለን። Mindset Podcast, hosted by Mehret Debebe, brings you in-depth conversations with renowned experts, thought leaders, and industry professionals touching on important topics. COMMENT, SHARE, SUBSCRIBE Thank you.