У нас вы можете посмотреть бесплатно Prince dr Asfawossen Asratte speaks with Kitaw Negussie Part 2 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ልዑል ዶ/ር አስፋወሰን አስራተ ካሳ እንግዳ ናቸው። በቅርቡ በተመረቀው 'King of Kings-The triumph and tragedy of emperor Haileselassie I of Ethiopia' መጽሐፍ በመነሳት ቅጣው ንጉሴ ላነሳላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እየሰጡ ቆይተዋል። ከአድማጮች የተነሱ ጥያቄዎችን በማከል በተለያዩ የመጽሐፉ፣ የንጉሠነገስቱና አገራዊ ጉዳዮች ተወያይተዋል። ዐጼ ኃ/ስላሴ ወደ ቢሾፍቱ ለምን ያዘወትሩ ነበር? ደርግ በስዊዝና ሌሎችም ባንኮች የተደበቀ ገንዘብና ጌጣ ጌጥ አለ ሲል የነበረው ተጨባጭ እውነት ነወይ? የ1953 መፈንቅለ መንግስት ወቅት በቤተመንግስት የነበሩት እንግዳችን ምን ትውስታ አላቸው? ቦብማርሌን ጨምሮ ተከታይ ያለው እምነ ት ለመሆን ስለበቃው ራስ ተፈሪያኒዝም ንጉሱ ምን ይሉ ነበር? ሌሎችም በርካታ ያልተሰሙ መረጃዎችን ይዘን ከአዲስ አበባ ጀርመን የነበረንን ቆይታ / @yefiqirbet-tube3900